ሌሎች 42 ስደተኞችን በእንግሊዝ የጠረፍ ሀይሎች መያዛቸውን ተሰማ

መይ 11 ቀን የቅዳሜ እና እሁድ ቀናት ላይ በህገ ወጥ መንገድ ወደ እንግሊዝ ሃገር ለመግባት አስበው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 42 ስደተኞች የእንግልዝ ፖሊስ በቁጥጥር ስር እንዳዋላቸው አስታወቀ። ስደተኞቹ በወሰን...
ተጨማሪ ያንብቡ

የእንግሊዝ መንግስት በጀልባ ወደ ሀገሪቱ የሚገቡ ስደተኞች እየመለሰ ነው፤ ህጋዊ ያልሆነውን ጉዞ ድጋፍ በማድረግ የተጠረጠረ ግለሰብ ሊቀጣ ነው።

በኬንት በኩል ወደ እንግሊዝ ሀገር በመግባት ላይ የነበሩ ሰላሳ ስድስት ስደተኞች በሀገሪቱ የወሰን ጥበቃ ሀይሎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ስደተኞቹ በዱብሊን ሬጉሌሽን መሰረት ወደ ፈረንሳይ እና ሌሎች የአውሮፓ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በህገ ወጥ የሰው ዝውውር ወንጀል የተከሰሱ አካላት የፈረንሳይ ፍርድቤት የእስር ቅጣት ጣለ

ማርች 1 ቀን 2019 በዋለው ችሎት የፈረንሳይ ፍርድቤት በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የተከሰሱ ሁለት ኢራቃውያንና አንድ ኢራናዊ ተከሳሾች የፍርድ ውሳኔ ጣለባቸው።   የቡዱኑ መሪ እንደሆነ የታመነበት የ32 ዓ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ከስደት ተመላሹ ወደ አውሮፓ ያደረገው እጅግ አሰቃቂ ጉዞ

ሚራን ጋርዲ የኮርዲሽ ወጣት ስደተኛ ሲሆን ምንም እንካን አውሮፓ ለመድረስ ህይወቱ አደጋ ውስጥ ቢከትም ወደ ኩርዲስታን ለመመለስ ወስናል፡፡ የድተኞች ፕሮጀክት ሚራን ስለአደረገው አደገኛ ጉዞና ስለአውሮፓ የነ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ካልተሳካ የስደት ሙከራ በኃላ አሁንም ቢሆን በሕገ ወጥ የሰው ልጅ አዘዋሪዎች ባለዕዳ ሆኖ የሚገኝ ስደተኛ

አሕመድ ጎራን የካርድሽ ስደተኛ ሲሆን የተሻለ ህይወት በጀርመን ለማግኘት ሲል የሚስቱንና ሁለት ልጆችን በኢራቅ ኩርዲስታን በመተው አሰቸጋሪ ውሳኔ ላይ ደርሰዋል። አሕመድ ስለ ውድ ገንዘብ የከፈለበትና ፍሬ ቢ...
ተጨማሪ ያንብቡ

50% በስደተኞች ላይ የሚደርሰው የመብት ጥሰት ሃላፊነቱ የሚወስዱት ህገ ወጥ ደላሎች ናቸው

50% በስደተኞች ላይ የሚደርሰው የተለያየ ጥቃት በተለይም ደግሞ ወሲባዊ ጥቃት፣ አካላዊ ጉዳት፣ ስርቆት እና ጠለፋ በህገ ወጥ ደላሎች የሚፈፀም መሆኑ   ሚክሲድ ማይግሬሽን ሰንተር  (MMC) የተባለ ተቋም ...
ተጨማሪ ያንብቡ