ከእኛ ጋር ለመገናኘት

ስለ ስደት የተመለከቱ መረጃዎች ሲፈልጉ ይደውሉልን

ስደትን በተመለከተ የሚፈልጉት መረጃ አለ? ስለ ስደት ያልተነገሩ ሀቆች አልያም ዕድሎች ማወቅ ይፈልጋሉ? አቅራብያዎ ወደሚገኙ አማካሪ ባልደረቦቻችን ይደውሉና እነዚህም ሆነ ሌሎች ስደትን የተመለከቱ ጥያቄዎቻችሁ ከነሙሉ መረጃዎች ይመልስላቹኋል። ስልኮቻችሁ እና ጥያቄዎቻችሁ ምስጥራዊነቱ የተጠበቀ ነው።

ስለ ስደት ማወቅ የምትፈልጉት ማነኛውም አይነት ጥያቄ በኢመይል አድራሻችን ልታገኙን ትችላላችሁ።

ጥያቄዎቻችሁ በኢመይል አድራሻችን ላኩልን። ባልደረቦቻችን በፍጥነት ይመልሱላቹኋል። ሁሉም የኢመይል መልእክት
ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ ነው።

የቅርብ ጊዜ ጽሑፎች

ሁሉም እይ

በፈረንሳይ አልፕስ አከባቢ አንድ ስደተኛ በብርድ ህይወቱ አልፎ ተገኘ

ዘለካል  እንደዘገበው ከሆነ በፈረንሳይ አልፕስ አንድ ስደተኛ በቅዝቃዜ ምክንያት መንገዶች ላይ ወድቆ በልብ በሽታ ህይወቱ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ከ300 በላይ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከየመን ተመለሱ

322 የሚገመቱ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ጃንዋሪ 29 እና 30/2019 ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጅቡቲ ላይ ባጋጠመ የጀልባ መገልበጥ አደጋ ምክንያት የሰው ህይወት አልፈዋል

አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ያወጣው መግለጫ እንደምያመለክተው በጅቡቲ በኩል ወደ የመን ስደተኞች ጭነው ሲሄዱ የነበሩ...
ተጨማሪ ያንብቡ