ህይወት በእንግሊዝ ሀገር

በህገ ወጥ መንገድ ወደ እንግሊዝ ሀገር ለመሄድ አስበው ይሆናል።  ይሁንና ወደ እንግሊዝ ሲሄዱ መጀመርያ የደረሱበት የአውሮፓ ሀገር ላይ ስለሆነ አሳይለም የሚጠይቁት መጀመርያ ማድረግ ያለብዎት እሱን ነው።   

በህገ ወጥ መንገደ እንግሊዝ ሀገር ከደረሱ በኋላ ወድያው አሳይለም ካልጠየቁ እና የሄዱት ፈቃድ ሳይኖረዎት ከሆነ እንግልዝ ሀገርመኖር አይቻልም።  ከአንግሊዝ መንግስ የሚገኝ ነገርም አይኖርም።

ህገ ወጥ ስደተኞች እንግሊዝውስጥ እንዲሰሩ አይፈቀዳለቸውም። ባልታወቀ መንገድ መስራት ቢችሉ እንኳ በትንሽ ክፍያ ነው። ብዙ ግዜም ራሳቸውም እንኳ ማኖር የምያስችል የገንዘብ መጠን አይደለም የምያገኙት። አብዛኛው ጊዜ ህገ ወጥ ስደተኞች የአሳይለም ሂደት አልቆ ህጋዊ እስኪሆኑ ድረስ ማነኛውም አይነት ስራ ላይ እንዲሰማሩ አይፈቀድም።   

በአሁን ሰዓት ወደ እንግሊዝ ሀገር ለመውጣት እያሰቡ ከሆነ ህጋዊ አማራጮች እና ህይወት በእንግሊዝ ምን እንደሚመስል መረጃዎችን ለማግኘት አሁኑኑ የሆትላይን አድራሻችን ያግኙ።

 

ከ ሰኞ እስከ ዐርብ ከጥዋቱ 9 ሰዓት እስከ ምሽቱ 5 ሰዓት ኣገኙን።

ከክፍያ ነጻ በሆነ ስልክ ቁጥራችን 0805-081927 ይደዉልልን

በ +33(0) 602086089 በዋትሳብ፡ ቴለግራም ወይም ቫይበር ያነጋግሩን።

የምናካሂደዉን ሁሉም ምክክሮች በምስጢር የተጠበቁ ናቸው።

ለሌላ ያካፍሉ

በሊብያ የስደተኞች ማእከል ውስጥ በተከሰተ ተቃውሞ ለብዙ ስደተኞች መጎዳት ምክንያት ሆነዋል

ፌቡራሪ 26 ላይ በሊብያ ትሪፖሊ ከተማ ውስጥ በሚገኝ አንድ የስደተኞች ማእከል በተከሰተ የስደተኞች እና አሳይለም ጠያቂዎች...
ተጨማሪ ያንብቡ

ስድተኛው ልጅ በአውሮፓ ፍርድ ቤት ተፈረደለት

ፈረንሳይ ብቻውን ለሚኖረው አፍጋናዊ ስድተኛ  ልጅ  15000.00 ዩሮ እንዲከፍል የአውሮፓ ህብረት ሰብአዊ መብቶች ፍርድ ቤት...
ተጨማሪ ያንብቡ

የሱዳን የፀጥታ ሀይሎች በደቡባዊ ዳርፉር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ህገ ወጥ የሰው ልጅ ነጋዴዎች በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ተሰማ

ማርች 2/2019 ላይ የሱዳን የፀጥታ አካላት ህገ ወጥ ስደተኞችን ወደ ሊብያ ለመውሰድ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ህገ ወጥ የሰው ልጅ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ስደት አስበዋል? የምክር አገልግሎት ለማግኘት ወደ ባለሙዎቻችን ይደውሉ


ፈረንሳይ ውስጥ ከሆኑ

ዓለም እየተጓዘ ነው

ዓለማችን በጉዞ ላይ ነው ያለችው። በሚልዮን የሚቆጠሩ ሕዝብ የ21ኛው ክፍለ ዘመን የስደት መከራ እየደረሰባቸው ይገኛል።

የስደት መረጃ፣ ከምንጩ፡ ከመዳረሻና መሸጋገሪያ መንግስታት እስከ ሕገ ወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች፣ መገናኛ ብዙሀን፣ ምሁራን እና የስደተኞች የመረጃ ሰንሰለት በተለያዩ ለስደተኞች የማያግዙ ዓላማዋች የተሞላ ነዉ።

ተጨማሪ ያንብቡ