ህገ ወጥ ደላሎች ማህበራዊ ሚድያን ስደተኞችን ለማመላለል (ለማስጎንጀት) እንደሚጠቀሙበት ታወቀ

ሕገ-ወጥ ደላሎች ማህበራዊ ሚድያን ለስድት የተዘጋጁትን ለማግኘት ይጠቀሙታል፡፡ ስእል ላቲናሊሰታ
ህገወጥ ደላሎች ለማማለል (ለማስጎምጀት) ብሎም ወደ አውሮጃ ሃገሮች ለመላክና ይህም የማይጨበጡ የህልም እንጀራና አጉል ተስፋዎች በመገበትና የተሻለ የኑሮና የስራ እድል እንደሚያገኙ እንደሆነ የዓለም አቀፍ ፐየስደተኞች ድርጅት አይ አ ኤም ቃል አቀባይ ሊዮናርድ ደይሌ ተናግረዋል፡

ለህገወጥ ደላሎችና ዘአዋዋሪዎች ሰዎችና ከሃገራቸው ሲያመጡአቸው ስተደኞች የሚደርሳቸው ስቃይና እንግልት በፊልም በመቅረፅ እንደሚያሳዩና ይህም ፊልም ለወላጆቻቸውና ዘመዶቻቸው በዋሳአፕ በኩል እንደሚልኩ ይህም ለማስወጣት እንደሚረዳ ተውቋል፡፡

የማህበራዊ ሚድያ ሚና በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ለዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ለማህበራዊ ሚድያ ኩባንያዎች ያስተላለፉት ጥሪ ለህገወጥ አዘዋዋሪዎች ይህንን ሚድያ ለመጠቀም አስቸጋሪ እንዲያደርጉላቸውና ይህም የአፍሪቃ ስደተኞች እንደሚያማልሉበትና ወደ አውሮፓ እንዳይልኩበት እንዲደረግ ጠይቀዋል፡፡ አብዛኞቹ የአፍሪቃ ስደተኞች በሊብያ በኩል ይህም የስደተኞች ማጎርያና መናሃርያ መሆኑዋ ወደ አውሮፓ መሸጋገሪያ እንድትሆን የረዳት መሆኑ ታውቋል፡፡
እዘም ስደተኞቹ ስደተኞች ለረሃብ ፣ እስር ቤት ፣ ለስቃይና ለባርነት እንደሚጋለጡና ብሎም ለሞት እንደሚዳረጉ ታውቋል፡፡

እኛ ለማህበራዊ ሚድያ ኩባንያዎች የምንጠይቀው የማህበራዊ ሃላፊነታቸው እንዲወጡና ህዝቦች ለስቃይና ለእንግልት እንዲሁም ለሞት እንዲዳረጉ የሚያማልሉትን ማህበራዊ ሚዲያዎች እንዲያስቆሙ ደይለ ለጄኔቫ የዜና ወኪል አስታውቋል፡፡

ምንም እንኳን ቁጥራቸወ በትክክል ባይታወቅም በሊብያ በአስር ሺዎች የሚገመቱ ወይም የሚቆጠሩ ስደተኞች በእስር ቤቶች ማጎርያ በወቶች በባርነት የተሸጡ ወይም በእሰርኝነት የተያዙ እንዳሉ ይገመታል፡፡ አለማቀፍ የስደተኞእ ጉዳይ ፅሕፈት ቤ ት ከማህበራዊ መገናኛ ብዙሀን ኩባንያዎች ጋር ባደረገው ውይይት እሰካሁን ድረስ በጣም ጥቂት ወይም ትንሽ ውጤት እንደተገኘና ባለቤቶቹ ደህረገፁን ንገሩንና እንዘገዋለን የሚል መልስ እንደሚሰጡ ዶይል ገልፀዋል፡፡

አፍሪካ ምንም እንኳን ትልቀና እየጨመረ ወይም እየተስፋፋ የሚሄድ የማህበራዊ መገናኛ ብዙሀን ገቢያ ቢኖራትም አብዛኞቹ ህዘቦችዋ ሰራ እጦትና ለአደጋ የታጋለጡ ናቸው፡፡ የማህበራዊ መገናኛ ብዙሀን ኩባንያዎች ለወንጀለኞች ለኮንትሮባንድ ነጋዲዎች ለግህገወጥ ለሰዎች ዝውውር ደላሎችና ጨቋኞች ትልቅ የመገናኛ ወይም ማስተላለፍያ መስመር እየሰጡ ናቸው በማለት ዶይል መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

ባለፈው ወር በሲኤንኤን በተላለፈው ወይም በቀረበው ዘገባ መሰረት ስደተኞች በህገወጥ የሰዎች ዝውውር በተሰማሩ ሊቢያውያን አማካኝነት ለባርነት በጨረታ ቀርበው ሲሸጡ የሚያሳይ ምስል ታይተዋል፡፡ ይህ ድርጊት ወይም ክስተት በአውሮፓና አፍሪካ ታላቅ ቁጣን ያነሳሳ ወይም ያስከተለ ሲሆን ስደተኞች የሚደርሰባቸው አደጋ ወይም ጉዳይ በግልፅ እንዲታይ አድርጓል፡፡

አለማቀፍ የስደተኞች ጉዳይ ፅህፈት ቤት በዚህ አመት 13 ሺ ለሚሆኑ ሰደተኞች የማጓጓዣና የኪስ ገንዘብ በመሰጠት እንዲሁም የደረሰባቸውን አሳዛኝ ድርጊት በመሰነድ በፈቃደኝነት ወደ አገራቸው እንዲመለሱ እገዛ አድርጓል፡፡