ሊብያ ውስጥ ስደተኞች ለትርፍ ሲባል ታግቷል

ከአውሮፓ ህብረት ያፈተለከው መረጃ እደሚያመለክተው የሊብያ መንግስት ከስደተኛ ማጎርያ ካምፖች ትርፍ እያግበሰበሰ ነው። ሪፖርቱ ጨምሮ እንዳለው በአሁኑ ወቅት በሊብያ የሚደረገው የስደተኞች የማጎር እርምጃ አት...
ተጨማሪ ያንብቡ

ከባህር ውስጥ ይልቅ በየብስ ጉዞ ህይወታቸው የሚያልፉ ስደተኞች ይበዛሉ።

ወደ አውሮፓ በሚደረገው ህገ ወጥ ጉዞ ወቅት፤ ከባህር ውስጥ ይልቅ የባህር ዳርቻውን ለመድረስ በሚደረገው የሰሃራ በረሃ የየብስ ጉዞ ላይ ህይወታቸው የሚቀጠፉ የስደተኞች ቁጥር በእጥፍ እንደሚበልጥ ፤ በተባበሩ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሁለቱም አገሮች መካከል ያለው ድንበር የተዘጋ ቢሆንም ኤርትራውያን አሁንም ወደ ኢትዮጵያ መሸሻቸውን አላቋረጡም

ባለፈው አመት መስከረም 2018 እ.ኤ.አ የኢትዮ–ኤርትራ ድንበር ለተወሰነ ግዜ በመክፈቱ፤ በጣም ትልቅ ቁጥር ያለው የኤርትራ ህዝብ ወደ ኢትዮጵያ መጉረፍ ጀምሮ ነበር። ድንበሩ መልሶ በጉንበት 201...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያን ፤- በባህር ላይ ተገኝተው ወደ ሊብያ እንዲመለሱ በሚገደዱ ስደተኞች ላይ ከሊብያ ጋር የነበራት ስምምነት አድሳለች

አዲስ የተመረጠው የጣልያን መንግስት እንዳረጋገጠው ከሆነ፤ ሊብያና ጣልያን በ2017 እ. .ኤ. አ በባህር ላይ እያሉ በሊብያ የድንበር ጠባቂ ወታደር የተያዙ ስደተኞች ወደ የሰሜን አፍሪካዋ አገር ሊብያ የማጎ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያ ፤ ለስደተኞችና ለዜጋዋ እኩል እድል የተረጋገጠባት አገር

ኢትዮጵያ ለዜጎችና በመሬትዋ ለተጠለሉ ስደተኞች በእኩልነት የተመቻቸው የሙያ ስልጠና ትምህርት የተሻለ የስራ እድል እየተፈጠረ ነው፡፡ ይህ ሁሉን አቃፊ የሆነው ዕድል ፤  የእንጨት ስራ፣ የምግብ ዝግጅትን የመ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያ በህገ ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችና ደላሎች የሞት ቅጣት እንዲኖር ትፈልጋለች

የኢትዮጵያ ህግ አውጪዎች በህገ ወጥ የሰው አዘዋዋሪዎችና ደላሎች ላይ ከባድ ቅጣቶችን የሚደነግግ፣ የሞት ቅጣትን ጨምሮ እንዳረቀቀች አስታወቀች፡፡ ይህ ህግ የተረቀቀው በቀጠናው ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመ...
ተጨማሪ ያንብቡ

71 ስድተኞች ከ 4 ቀናት የባህር ላይ ቆይታ በኋላ ወደ ሊብያ ተመልሰዋል

በሕገ ወጥ ወደ ኤውሮጳ ለመጓዝ አስበው ለአራት ቀናት ያህል በባህር ላይ በመቆየት ህይወታቸውን አደጋ ላይ የነበሩ 71 ስደተኞች፤ በሊብያ የባህር ወሰን ጠባቂዎች ድነው መስከረም 29/2019 ወደ ሊብያ ተመል...
ተጨማሪ ያንብቡ

በጣልያን የባህር ዳርቻ ስደተኞች የጫነች ጀልባ በመስመጥዋ 13 ሴቶች ሞተዋል 8 ህፃናት ደግሞ የደረሱበት ጠፍቷል

የጣልያን የላምፖዶሳ ደሴት  ጠረፍ ጠባቂዎች፤ በጥቅምት 6/2019 ከሰጠመችው ጀልባ ላይ፤ 13 ሴት ስደተኞች አስከሬን አግኝተው ለማውጣት ችሏል። 8 ህፃናት የሚገኙባቸው ቀሪዎቹ በጀልባዋ የነበሩ ስደተኞች ደ...
ተጨማሪ ያንብቡ

71 ስድተኞች ከ 4 ቀናት የባህር ላይ ቆይታ በኋላ ወደ ሊብያ ተመልሰዋል

በሕገ ወጥ ወደ ኤውሮጳ ለመጓዝ አስበው ለአራት ቀናት ያህል በባህር ላይ በመቆየት ህይወታቸውን አደጋ ላይ የነበሩ 71 ስደተኞች፤ በሊብያ የባህር ወሰን ጠባቂዎች ድነው መስከረም 29/2019 ወደ ሊብያ ተመል...
ተጨማሪ ያንብቡ