ሊቢያ አውሮፓ ለመድረስ የሚፈልጉ ሕገወጥ ስደተኞች፤ ኢትዮጵያውያንና...
የሕገ ወጥ ሰደት አደጋዎች
ኢትዮጵያን እና ኤርትራን ከመሳሰሉት ሃገሮች ወደ አውሮፓ የሚደረገው ጉዞ እጅግ ረጅም፣ ብዙ ገንዘብ የሚጨርስና አደገኛ ነው፡፡ ስደተኞች በእያንዳንዱ የጉዞው እርምጃ ላይ በወንጀል ቡድኖች፣ ህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎችና በታጣቂዎች ለሚደርስ ብዝበዛ የተጋለጡ ናቸው፡፡ በየአመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች የአውሮፓን የባህር ጠረፍ ከመርገጣቸው በፊት ይሞታሉ፡፡ ይህን ጉዞ ለማድረግ ከመሞከራችን በፊት ሊያጋጥሙ የሚችሉትን አደጋዎች አስቀድሞ ማወቅ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡