ሰዎች ኢትዮጵያ ትተው እንዲሰደዱ የሚያደርጓቸው ብዙ ምክንያቶች አሉ። ለምሳሌ አንዳንዶቹ የበለጠ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት (እድል) ፍለጋ ሲሆን ሌሎቹ ደግሞ በአውሮፓ ጥሩ ኑሮ ለመመሰረት (ለመገንባት) ነው። ...
የስደት ዝርዝር መረጃ
በርካታ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን አገራቸወ ለቀው በየቀኑ ለተሸለ ኑሮና ህይወት ፍለጋ ከባዱ የስደት ውሳኔ ይወስናሉ፡፡ አስቸጋሪ የስደት ውሳኔ በማድረግ ለተሻለ ኑሮ ፍለጋ አገራቸውን ጥለው ይሰደዳሉ። ወደ አውሮፓ ለመድረስ በሚያደርጉት ሙከራ አያሌ ሰደተኞች ህይወታቸውን አደጋ ውስጥ ይገባሉ።
ለመሰደድ እያሰባብክ ነው ወይስ ስደተኞች ናችሁ?
በዚህ መረጃ ወደፊት ስለምታደርጉት ህጋዊ አማራጭ ስለ ህገ ወጥ ስደት አደጋ በማወቅ የተማላ መረጃ ኖረህ አስተማማኝ ውሳኔ ለመወሰን አስፈላጊ ነው።
አንተ ራስህ ወይም አንተ የምታውቀው ሰው በህገ ወጥ መንገድ ወደ አውሮፓ ለመጓዝ ታስባላችሁ በሌላ አባባል ህጋዊ ሰነዶችና አስፈላጊውን የቪዛ ፍቃድ ሳትይዝና በህጋዊ የፍተሻ ኬላን ሳታልፍ ለመጓዝ ታስባለህ? ...
በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ህዝቦች ያለ ምንም ፍቃድና ቪዛ ወደ ሌላ ሃገር ለመሄድ (ለመሰደድ) ይሞክራሉ። አብዛኛዎቹ ህገወጥ ስደተኞችና ተጓዦች በየመንገዱ ለሚያጋጥማቸው ገንዘባዊ ፣ አካላዊና ስነ አእምሮራዊ...
ብዙዎች ሕገ ወጥ ስደተኞች ለተሻለ ኑሮ ፍለጋ / የወደፊት ህይወታቸውን የተሻለ ለማድረግ/ ከአፍሪቃ ቀንድ ወደ አውሮፓ ይሰደዳሉ። ሆኖም ግን አብዛኛውን ግዜ ስደተኛች ከሚያስቡት እውነታ የተለየና አብዛኛዎቹ...
ለሌላ ያካፍሉ