በርካታ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን አገራቸወ ለቀው በየቀኑ ለተሸለ ኑሮና ህይወት ፍለጋ ከባዱ የስደት ውሳኔ ይወስናሉ፡፡ አስቸጋሪ የስደት ውሳኔ በማድረግ ለተሻለ ኑሮ ፍለጋ አገራቸውን ጥለው ይሰደዳሉ። ወደ አውሮፓ ለመድረስ በሚያደርጉት ሙከራ አያሌ ሰደተኞች ህይወታቸውን አደጋ ውስጥ ይገባሉ። ለመሰደድ እያሰባብክ ነው ወይስ ስደተኞች ናችሁ? በዚህ መረጃ ወደፊት ስለምታደርጉት ህጋዊ አማራጭ ስለ ህገ ወጥ ስደት አደጋ በማወቅ የተማላ መረጃ […]