በቅጵሮስ ስደተኞች ያለስራና መጠልያ ይኖራሉ
ፎቶ ክሬዲት፡ ቢዝነስ ሪከርደር -ስደተኞች በኒቆስያ፣ቆጵሮስ ሲደርሱ
የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን የቆጵሮስ መንግስትን ፖሊስው እንደገና እንዲመረምር ይህም ያለበት ምክንያት በዴሲቲቱ የሚኖሩ አብዛኞች ስደተኞችና የፖለቲካ ተገን ጠያቂዎች በሰቆቃና ድህነት እንደሚኖሩ ይህም የማህበራዊ ግልጋሎቶች ስለማያገኙ እንደሆነ ጨምሮ ገልፀዋል፡፡
አብዛኞቹ ስደተኞች ለኮሚሽኑ የሚደርስባቸው ችግሮች መጠልያ ያለማግኘትም ጭምር የምግብ ኩፖኖች በወቅቱ እንደማይደርስላቸውና እርዳታው በበቂ ሁኔታ እንዳልተደረሰ ገልፀዋል፡፡
“ ባለፉት 4 ዓመታት በተደጋጋሚ በቆጵሮስ የስድተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን ስጋቱ ለቆጵሮስ መንግስት በመግለፅ ላይ መቆየቱና በኮፊኑና የመቆያ ጣብያና ስድተኞችና የፖለቲካ ተገን ጠያቂዎች በሚያሰሙትያልተሞላ የማህበራዊ አገልግሎት ሲገለፅ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ይህም የሃገሪቱ ዜጎች ከድህነት ወለል በታች ካሉት በእጅጉ ያነሰ መሆኑ “ አቶ ዳምጠው ደሳለኝ በቆጵሮስ የኮሚሽኑ ተወካይ ገልፀዋል፡፡
የስድተኞች ኮሚሽን እንደገለፀው “ የገንዘብአሰጣጥና የሚሰጡበት ገንዘብ መቀበያ ሰነድ በቂ ያልሆነና በብቃት እንደማይሰጥ እንዲሁም ለስድተኞች ነፃነት የማይሰጥ ነው“፡፡ ሲል ይገልፃል የፖለቲካ ተገን ጠያቂዎች በወር 220 ዩሮ ለምግብ፣ለልብስና፣ ለቁሳቁስ መግዧ፣ለትራንስፖርት መጓጓዧ እና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ለመሸፈን እንደሚያውሉት ይታወቃል፡፡ ለቤት ኪራይ 100 ዩሮ እንደሚሰጥና ይህም አንድ ክፍል በአፓርትመንት ለመካራየት በአማካይ ዋጋ ከሚከፈለው ያነሰ መሆኑ ነው፡፡ የክፍያው ማነስና የሚከፈልበትም ግዜ የጠበቀ ባለመሆኑ ይገለፃል፡፡
ባለፈው ወር እንኳ ለማህበራዊ አገልግሎት የሚውሎው ገንዘብ በግማሽ እንደቀነሱት ይህም በሁለት የቆጵሮስ ዋና ከተማ 50 ዩሮ መደረጉ ታውቋል፡፡ይህ ማለት ደግሞ አብዛኛዎቹ ስደተኞች ከሚኖሩባቸው የኪራይ ቤቶች እንዲባረሩ ያደረገና ይህም የቤት ኪራይ መክፈል ባለመቻላቸው ያመጡው ችግር መሆኑ ታውቋል፡፡ ከነዚህ ሰለባዎችም የሴት ስደተኞች ማለትም ወጣት ሴቶች፣ እናቶችና የህገ-ወጥ አዛዋዋሪዎች ሰለባዎች መሆናቸው ታውቋል፡፡
የገንዘብ ችግሩ የሚባባሰው ደግሞ እንደ አብዛኛዎቹ የአውሮፓ ሃገራት የፖለቲካ ተገን ጠባቂዎች ለመጀመርያዎቹ 6 ወራት ስራ መስራት ስለማይፈቀድላቸውና ይፈቀድም ከተባለ አብዛኛው ስራ ከጉልበት ስራ፣ የግብርና ስራና የእንስሳት እንክብካቤ እንዲሁም ቆሻሻ መሰብሰብያናመኪና ማጠብ ብቻ እንደሆነ ይናገራሉ፡፡
የተከበሩ የቆጵሮስ የስደተኞችንአቁምሓላፊ እንደሚሉት ለአውሪፓ ህበረት የስደተኞች ኮሚሽነር፣ በሃገር ውስጥና የዜግነት ጉዳይ ሃላፊና የአውሮፓመማክርትጉባኤየሰብኣዊ መብቶች ጉዳይ የስደተኞቹ የኑሮ ሁኔታ በመቆያ ጣብያ ተገኝተው ማብራርያ መስጠታቸው ተናግረዋል፡፡
ፅሑፉን ያካፍሉ