ህይወት በእንግሊዝ ሀገር
በህገ ወጥ መንገድ ወደ እንግሊዝ ሀገር ለመሄድ አስበው ይሆናል። ይሁንና ወደ እንግሊዝ ሲሄዱ መጀመርያ የደረሱበት የአውሮፓ ሀገር ላይ ስለሆነ አሳይለም የሚጠይቁት መጀመርያ ማድረግ ያለብዎት እሱን ነው።
በህገ ወጥ መንገደ እንግሊዝ ሀገር ከደረሱ በኋላ ወድያው አሳይለም ካልጠየቁ እና የሄዱት ፈቃድ ሳይኖረዎት ከሆነ እንግልዝ ሀገርመኖር አይቻልም። ከአንግሊዝ መንግስ የሚገኝ ነገርም አይኖርም።
ህገ ወጥ ስደተኞች እንግሊዝውስጥ እንዲሰሩ አይፈቀዳለቸውም። ባልታወቀ መንገድ መስራት ቢችሉ እንኳ በትንሽ ክፍያ ነው። ብዙ ግዜም ራሳቸውም እንኳ ማኖር የምያስችል የገንዘብ መጠን አይደለም የምያገኙት። አብዛኛው ጊዜ ህገ ወጥ ስደተኞች የአሳይለም ሂደት አልቆ ህጋዊ እስኪሆኑ ድረስ ማነኛውም አይነት ስራ ላይ እንዲሰማሩ አይፈቀድም።
በአሁን ሰዓት ወደ እንግሊዝ ሀገር ለመውጣት እያሰቡ ከሆነ ህጋዊ አማራጮች እና ህይወት በእንግሊዝ ምን እንደሚመስል መረጃዎችን ለማግኘት አሁኑኑ የሆትላይን አድራሻችን ያግኙ።