ትርጉም አርእስት ፡- በሊብያ የታጠቁ ሃይሎች ትልቁ የሊብያ ይህገ- ወጥ አዟሪዎች ማእከል ማስለቀቁን አስታወቀ

ከሰዎስት ሳምናታት ውግያ በሃላበሊብያ ዋና የህገ-ወጥ ሰወው አዘዋዋሪዎች ማእከል /ይዞታ/ የነበረችውን ሳብራታ የተባለችው ን ማእከል ማስለቀቁና መቆጣጠሩ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ የአፕሬሽንስ ሩም /የዘመቻ ክፍል/ በመባል የሚታወቀውና ተባባሪዎች ኣናስ ኣልዳባሺ ብርጌድ የተባለውን ታጣቂ የሚልሻያ ስብስብና በስደተኞች ህገ-ወጥ ዝውውር የተሰማራው ቡዱን ሲፋለም መቆየቱ ይታወሳል፡፡

ያጣቂው ብርጌድ እንደገለፀው ከሆነ የውግያ ስልቱ እንደለወጠና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለሚደረገው የሊብያ ምንግስት ወደ ሜዲተራንያን ባህር ለሚጓዙ ስድተኞች በመንገድ  ላይ እያሉ ለማስቆምና ለመመለስ ነው፡፡

የብዱኑ ይድል አድራጊነት መግለጫ በሊብያ ለሚደረገው የስደተኞች ቁጥጥርና በሊብያ በኩል የሚደረገውን ፍልሰት ስጋት ላይ የጣለውመሆኑ ነው፡፡ ይህም ባለፉ ሁለት አመታት ለስደተኞች ዋና የመውጫ በር የሆነችውንና በባህር በመጓዝ ወደ አውሮጳ የሚደረገውን ጉዞ ህገ-ወጥና ያልተረጋጋ አካባቢ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ የሳብራታ ከተማ የስደተኞች ዋና የጋራ መነሻ ቦታ መሆንዋ ታውቋል፡፡

ካለፈው ሓምሌ ወር ጀምሮ ከሊብያ ወደ አውሮጳ ይደርሱ የነበሩት ስደተኞች ቁጥር በእጅጉ ቀንሷል፡፡ ይህ ለውጥ ደግሞ አውሮጳ ሃገሮች ስደተኞችን ላመስገባት ለሊብያ የጠረፍ ጠባቂዎች የሚያደርጉት እገዛና ስልጠና ለዳባሺ ብርጌድ ታጣቂዎች በመንገድ ላይ ስድተኞችን እንዲያቆሙና እንዲመልሱና ለዚህም ጥሩ የስራ ሁኔታ እንደተፈጠረላቸውይናገራሉ፡፡

ኮማንደር ኦማር አብዱልጀሊስ እንደኣለት የኦፕሬሽን ሩም  ስደትን ያቁም እንደሆነ ተጠይቀው በሰጡት መልስ እግዝኣብሄር ከፈቀደ በህገ-ወጥ ስደተኞች ላይም እንሰራለን፡፡ ይህም በጣም ትልቁ የህገ-ወጥ አዘዋዋሪ ከተደመሰሰ በሃላ ነው፡፡