አለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት በምስራቅ አፍሪካ የስድተኞችን ድህንነት ለመጠበቅ ስልጠና ይሰጣል

የአለም አቀፍ ስደተኞች ድርጅት ከምስራቅ ኣፍሪቃ /ኢጋድ / ድርጅት በመተባበር በምስራቅ አፍሪካ በስደተኞች አሰተዳደርና/አያያዝና ድህንነት ያተኮረ የሁለት ሳምንታት ስልጠና እንደሰጠ ተገልጠ፡፡
በታንዛንያ ባለፈው መስከረም ወር የተሰጠ ስልጠና ከ30 በላይ የመንግስት ተወካዮች በስደት ሁኔታና ፀጥታን በሚሰሩ የማህበራት አባላትና የምስራቅአፍሪቃ  ዞን ሃገራት እንደተሳተፉ ለማወቅ ተችለዋል፡፡
ለምስራቅ አፍሪካ ማህበረ ኮም ስራና ማህበራዊ ድህንነት ኬንያን ወክላ በዚህ ስልጠና የተሳተፈች ሜሪ ሚደቫ ኮዛሕ የስልጠናው አስፈላጊነትን አስመልክታ የሰጠችው መግለጫ ስልጣኖች ስለምብራቅ አፍሪካ ዞን  ወቅታዊ የልማት ሁኔታ በቂ መረጃና እውቀትን እንድይዙ እድል እንደፈጠረ፤ ያ ስልጠና የምስራቅ አፍሪካ አገሮችን የስደት ሁኔታና የድንበር አስተዳደር ፖሊሲዎችን እየበለፀጉ ባሉበት ግዜ የተሰጠ ስልጠና በመሆኑ ደግም ያለው ፋይዳ ቀላል እንዳልሆነ አገነዘቦች፡፡
የሱዳን ሚኒስተር  ውስጣዊ ጉዳዮች ወክሎ የመጣ ኮነሌል መሓመድ ስዒድ አሕመድ በበኩሉ፤ በአለም አቀፍ የስደቶች ድርጅትና በምስራቅአፍሪቃ ድርጅት መካከል ሰደትና አስተዳደሩን በሚመለከቱ ጉዳዮች እየጠነከረ ያለ መተባበር የሚደነቅ መሆኑ ገለፁ፡፡ የተሰጠው ስልጠና የምስራቅ አፍሪቃ አገሮች ተወካዮች የአገራቸውን የስደት አስተዳደር ለማስተካከል የሚያግዝ እንደሚሆን እምነቱ ገለፀ፡፡
የአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ተልእከዎች በታንዛንያ ሃላፈ ቃሲም ሱፊ ሰልጣኞች ያገኙትን እውቀት ለመልካምና ክፉዉን የስደት ሁኔታ ለአገራቸውን በሚገባ እንደሚያስተዳድሩ ጠይቀዋል፡፡
በዚህ የሁለት ሳምንታት ስልጠና በተሰጡ አደራዎች የአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት የሰዎች አቅም ግንባታ ማእከል  በቀጣይ ግዜ ተመሳሳይ ስልጠናዎች መስጠት የሚያስችል መርሀ ግብር እንደሚያደርግም ሊታወቅ ተችልዋል፡፡
አለም አቀፍ የስደተኞችን ድርጅት ሁሉም የምስራቅ አፍሪካ አባል አገሮች ለመጀመሪያውም የሕግ ወጥ ስደተኞች መሻጋገሪያ መሆናቸው ይታመናል፡፡
የECHO ባለፈው ቅርብ ግዜ ባወጣው ሪፖርት ኢትዮጵያ ፣ ኬንያና ኡጋንዳ በአለማችን የበዛ የስደተኞች ቁጥር ከተቀበሉት 10 ቀደምት አገሮች  እንደሚቀመጡ ይጠቅሳል፡፡ በሪፖርቱ መሰረት ኡጋንዳ 1.3 ሚልዮን ኢትዮጵያ ደግሞ ከ880,000 በላይ ስደተኞችን አጥልለው ይገኛሉ፡፡