አለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ከምዕራብና ማእካከለኛ አፍሪቃ ያለ ረዳት የቀሩ ስደተኞችን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ አገዘ
አለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ወኪል ከምዕራብና ማካከለኛ አፍሪካ ያለ ረዳት የቀሩ ስደተኞች ወደ አገራቸው ለመመለስ ፍቃደኛ የሆኑ 372 በሊብያና በቱኒዝያ የነበሩ ስደተኞች በአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ወደ አገራቸው የመመለስ ፕሮግራም ተካየደ፡፡
171 ያለ ረዳት የቀሩ ናይጀርያውያን ስደተኞችና 141 ጋምብያውያን በመጋቢት 7 እና 9 ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡ ከተመላሸቹ ውስጥ 13 ለአካለ መጠን ያልደረሱና በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ደላሎች የተጠቁ ናቸው፡፡
የ23 ዐመት ዕድሜ ያላት ማሉርያ በተላያዩ ምክንያት በመዘገየት ከማራይ የተባለ ባለቤትዋ ወደ ሊብያ ከደረሰች የገለጠቹ ሌሎች ናይጀርያውያን ተመላሽ ስደተኞች ለአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት እንዳሉት “አስገድደው ሃይለኛ ስራ እንደ ፀጉር ማስተካከል ስራ ያለ ምንም ክፍያና በጣም መጥፎ በሆነ ሁኔታ ያሰሩን ነበር፡፡” የመመለስ በረራ ከሊብያ፣ ናይጀርያና ጋምብያ መንግስታት ሁኔታውን ተመቻችተዋል፡፡ ከመሄዳቸው በፊት አለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ለቃለ ምልልስና ለሕክምና አቀረባቸው፡፡
ሁሉም ተመላሾች እንደገና በመሰብሰብ በቂ እርዳታ ለመስጠት አማራጮች ተቀምጠዋል፡፡ በአንስተኛ የንግድ ስራዎች መጀመር ወይም ትምህርታቸው ለመቀጠል እድል ተሰጥቷቸዋል፡፡ ለዚህ የሚያስፈልግ ወጪ ከጣልያን መንግስት እገዛ ተገኝተዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ 61 ያለ ረዳት የቀሩ ስደተኞች በአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት እገዛ የሴኔጋል፣ ጊኒ፣ ቻድና ኮትዲቯር ስደተኞች ከቱኒዝያ በመጋቢት 7 ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡
ስደተኞች የማያስተማምን ዋስተና በሌለው ሊብያ ግዚያዊ የስደተኞች መጠልያ የቱኒዝያ ቀይ ጨረቃ አስተዳድረዋል፡፡ “ወደ አገሬ መመለሴ በጣም ደስተኛ ነኝ፡፡ ህይወቴ ያገኘሁት በሴኔጋል ነው፡፡ ከዚህ ሁሉ ችግር ሙሉ ግዜን በሊብያ አሳለፍኩት፡፡” መሓመድም እንዲህ ብለዋል፤ “ በጀልባ ወደ የሆነ የአውሮፓ አገር መሄድ አልሞክርም፡፡ይህ በጣም አደገኛና ለህይወቴ ይሁን ለበተሰቤ መፍትሄ አይደለም” ሲል አብራርተዋል፡፡
እንደ የአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት የቅርብ ግዜ መግለጫ ከሊብያ ቱኒዝያን የደረሱ የስደተኞች ቁጥር በዚህ አመት ጨምረዋል፡፡የስደተኞች ሁኔታ በሊብያ ችግሩ እየባሰ መምጣቱ ቡዙዎቹ ታዝበዋል፡፡ ሌላ አማራጭ ሰለሌለ ግዝያዊ መጠልያና ድህንነቱ የተጠበቀ ፀጥታ ፍለጋ በመጨረሻም ወደ አገራቸው ለመመለስ ወደ ቱኑዝያ ይሸሻሉ፡፡
ፅሑፉን ያካፍሉ