በጣልያን የሚገኙ ስደተኞች በአሰቃቂ ሁኔታ ላይ ናቸው

ፎቶ ክረዲት፡ አሌክትሮድ ፔንሰ/ማፕል ፡- ስደተኞች በፓርዴኖን ሰሜናዊ ምስራቅ ጣልያን በአንድ ቦዶ መጋዘን ተኝተው ሳሉ
ወደ 10,000 የሚጠጉ ስደተኞችን በማቆያ ማእከል የሚኖሩ ተገን ጠያቂዎች ኢሰብአውና ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ እየኖሩ መሆናቸውና ይህም በቂ ባልሆነ የስደተኞች አቀባበልና ፖሊሲ ምክንያት ነው፡፡ አዲሱ በመንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ድንበር የለሽ ሃኪሞች ኤም.ኤስ.ኤፍ የቀረበው ዘገባ ያመለክታል፡፡

ከእይታ ውጭ በተባለው ዘገባ መሰረት ያደረገው የለያዩ የክትትልና ግምገማ መረጃዎች ጥንቅር ሲሆን ይህም ባልተመቻቸ ቦታ ለሚኖሩ ሰዎች መኖሪያቸው ናቸው ብለው በተለያዩ ህንፃዎች አንድ ላይ ለፍረው የሚገኙ ስደተኞችን በመጠየቅ መሆኑ ታውቋል፡፡
ዘገባው እንደሚያመለክተው ስደተኞች መኖሪያችን ናቸው ብለው በህገወጥ መንገድ ሰፍረውባቸው የሚገኙ ቦታዎች ከተባረሩባቸው የተገኘው የተገኘው መረጃ ነው፡፡ ከመንግስት በጣም ያነሰ ድጋፍ በማድረግ ስደተኞች በጣም ደረጃው የወረደ መኖሪያ ቦታ እና ሰዎች ይኖርበታል ተብሎ በማይታመን ቦታዎች አስከፊና የተተዉ ህንፃዎች በሚባሉት ለሞኖር ተገደዋል፡፡
ከእይታ ውጭ የተባለው መፅሄት ከመታተሙ በፊት ከሁለት ዓመት በሃላ ቢሆን ዘገባው “ የመገለልና ለአደጋ ተጋላጭነታቸው ይመለከታል፡፡ የድንበር የለሽ ሃኪሞች ቡዱን በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች የፖለቲካ ጥገኝነት መብት ሳያገኙና በቂ ጥበቃና ድህንነት ሳይሰማቸው ጥሩ የሆነ የመኖርያ ስፍራ፣በቂ የምግብ አቅርቦት፣ በቂ ህክምና እንደሚያገኙ “የድንበር የለሽ ሃኪሞች ቡዱን ተወካይ ጁሴፔ ዴ ሞላ ይናገራሉ፡፡
“ስድተኞችና በመጠልያ የሚኖሩ ሰዎች ከህብረተሰብ የአኗኗር ሁኔታ በታች ያነሰ የኑሮ ሁኔታ እየኖሩ መሆናቸው ይህም በቂ ያልሆነ የአቀባበል ሁኔታና በጣም ጎጂ የሆነ የድንበር ፖሊሲ ምክንያት መሆኑ ይገልፃል፡፡ ዲ.ሞላ እንደሚሉት ከሆነ ፖሊሲዎችና ህጎች የሚነድፉት ስደተኞች ከህዝቡ ጋር ለማቀናጀት ሲሆን ይህም በክልል፣ በቀጠናውና በቀቤሌው ደረጃ በክትትል እንደማይተረጎም ይገልፃሉ፡፡ “
“የቋንቋና የአስተዳደር በደል የስደተኞች ችግር ያባቡሱታል፡፡በተጨማሪም ስደተኞች ንፁህ የመጠጥ ውሃ፣የህክምና አገልግሎትና መሰረታዊ የምግብ፣ የኤሌክትሪክና ንፁህ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት እንማያገኙ” ይገልፃሉ፡፡
በቅርቡ ከድርጅቱ የወጣው የዳሰሳ ጥናት ጎጂ ድንበሮች እንደሚያስረዳው ስደተኞች ከጣልያን ወደ ፈረንሳይ ለመሻገር የሚያጋጥማቸው ችግር ይገልፃል ፡፡ ይህም በመንገድ ላይ በማገትና በህገ-ወጥና ምቹ ያልሆኑ ለሰው ልጅ የሚያስፈልጉ ነገሮች በበቂ ሁኔታ እንድያገኙ ያደርጋቸዋል፡፡