መርከል ወደ ጀርመን የሚገቡ ጥገኝነት ጠያቂ ስደተኞች ቁጥር እንደገታ ተስማማች

የጀርመን ቻንስለር አንገላ በመርከል ወደ አገራቸው የሚገቡ ጥገኝነት ጠያቂ ስደተኞች ቁጥር በዓመት ወደ 200,000 ሊቀንሱ እንደተሰማማች ገልፀች፡፡ መሪዋ ወደዚህ ስምምነት የደረሰች ወደ መንግስታቸው እንዲዋሃዱ የመረጠች ከክርስቲያናዊ ህብረት ማህበራት ጥቅምት 8 ረጅም ሰዓታት የወሰደ ውይይት ካሄደ በኋላ  ነው፡፡
ባለፈው መስከረም ወር በተደረገው ጠቅላላ ምርጫ መንግስት በርካታ መቀመጫ ወንበር በአቃባውያን ሰልፈኞች ከከሰረ፤ይህች ጀርመናዊት ቻንስሎር በዚህ ግዜ ያ በጥቂት ድምፅ ልዩነት ያሸነፈችበት ምርጫ ለብቻዋ መንግስት ለማቆም ስለማትችል የተለያዩ ምህረቶች የሚታዩበት ስምምነት ከክርስቲያናዊ ህብረት ማህበራት ሰልፍ እያደረገች ሁለትዮሽ መንግስት ለማቆም እየጠራች እንዳለች ይነገራል፡፡
የክርስቲያናዊ ማህበራዊ ህብረት መሪ ሆርስት ሲሁፈር ካለፈው ዓመት ጀምሮ በየዓመቱ ወደ ጀርመን የሚገቡ ጥገኝነት ጠያቂ ስደተኞችን ወደ 200000 እንዲገታ ሲከራከር መቆየቷ የሚዘከር ሆኖ፤ አንጄላ መርከል ግን እስከ ቅርብ ግዜ ለክርክሩ እየተቃወመች መቆየትዋ ይታወቃል፡፡ ይችህ ቻንስሎር ለጀርመን ዜና አውታሮች የሰጠቸው መግለጫ ከክርስቲያናዊ ማህበራዊ ህበረት ሰልፍ ጋር ተደርሶ ያለ ስምምነት ከሌሎች ዲሞክራሲያውያን ሰልፎች ሃገሪትዋ ገንቢ ውይይት እንዲካየድ የተመቻቸ ሁኔታ የሚፈጥር መሆኑ ገልፃለች፡፡ በተጨማሪም ጀርመን የተረጋጋ መንግስት እንደኖራት የጋራ መንግስት ቅደመ ሁኔታ መሆኑ አስምራለች፡፡
ሁለቱም ሰልፎች ከስምምነት በኋላ ያወጡት የጋራ መግለጫ እንደሚጠቁመው በ2015 የታተው የስደተኞች ፍሰት እንዳይደገም ወደ አገራቸውና ወደ ሌሎች የአውሮፓ አገሮች እየጎረፈ ያለው ከፍተኛ የስደተኞች ቁጥር በተረጋጋና ቀጣይነት ባለው መንገድ ለመቀነስና ለመግታት አብረው የሚሰሩ መሆናቸው ነው፡፡
ቻንሠሎር መርከል ከ2015 ጀምራ እየተከታታለችው የነበረ ክፍት የስደት ፖሊስ እሰካሁን በሃገሪትዋ ከ1.3 ሚልዮን በላይ አዳዲስ ስደተኞች እንዲሰበሰቡ እንዳደረገና፤ ይህ ፖሊሲ ደግሞ የሃገሪቱ የፖለቲካ ሃይሎች በስደተኞች ጉዳይ የተከፋፈለ ቅዋም እንዲይዙ እንደገፈፋቸው ይነገራል፡፡
በተደረሰው ስምምነት በዓመት ወደ አገሪትዋ እንደገባ የተፈቀደለት የጥገኝነት ጠያቂ ካለው ሁኔታ ከፍና ዝቅ ሊል እንደሚችል ተጠቅሰዋል፡፡ ከዚህ ውጭ ተነድፎ /ተተልሞ/ ያለ ፍቃድ በሕጋዊ የስደተኞች መቀበያ መንገድ ጀርመንና አውሮጳዊ ህብረትን ያለፉ ስደተኞች ብቻ እንደሚያካትትም ይገልፃል፡፡ የሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ንግድን መርበቦች ለመታገል የድንበር ጥበቃ አባሎች አውረጳዊ ህብረትም ለተገታው 200000 ስደተኞች ቀጣይነቱ ለማረጋገጥ ይሰራል፡፡ ከዚህ ውጭ ግዚያዊ ጥገኝነት የተሰጣቸው ስደተኞች የቤተሰባቸው አባሎች እንዲያመጡ እንዲጠረነፉ የሚከለክል ህግ እንዳለ እንዲቀጠል፤ የዚህ ወቅታዊ ስምምነት ክፋይ ሆኖዋል፡፡ ጥገኝነት ጠያቂ ጉደያቸው ተጠንቶ መልስ ሳይሰጥባቸው ከአገሪቱ እንደማይባበሩ ግን ይህ ስምምነት አስምሩበታል፡፡