በስዊድን ሶስት አራተታው የህፃናት ስደተኞች በላይ በእድሜ እንደሚበልጡ በስዊድን የተደረጉ የምርምር ውጤት አጋለጠ፡፡

የህክምና ክሊኖኮች የጥርስ የኤም አርአይ ራጂ የህፃናት ተገን ጠያቂዎች እድሜ ለማጣራት መጠቀማቸው
አንድ የስዊድን የምርመራ ውጤት እንደሚያመለክተው ተገን የሚጠይቁት ህፃናት ከሚገልፁት እድሜ በላይ መሆናቸው የምርመራው ውጤት እንደሚያሳየው ተገን ጠያቂዎች ከሚሉት የእድሜ ጣሪያ (ከ18 ዓመት) በላይ መሆናቸውና ከተመረመሩት ከሶዎስተ አራተኛ(75%) ከ18 ዓመት መሆናቸው ምርመራ ያሳያል፡፡

የስዊድን ብሄራዊ የፎረንሲክ ምርመራ መድሃኒት ኤጀንሲ የ8000 ስደተኞች እድሜ ናሙና ወስዶ የ6600 ስደተኞች በርግጥ ከ18 ዓመት እድሜና ከዛ በላይ መሆናቸውን የአከባቢው ጋዜጣ ዘግቧል፡፡
ይህ የምርመራና የማረጋገጥ ስራ የተካሄደው የስደተኞች እድሜ ጉዳይ ላይ ባለስልጣናቱ ጥርጣሬ ካደረባቸው ብቻ መሆኑን ታውቋል፡፡ ይህ የምርመራ ስራ የተካሄደው በጥርስ የራጅ ውጤትና የኤም ኣር ኣይ ስካነና የጉልበት መገጣጠሚያ ላይ በተደረገው ምርመራ መሆኑ ታውቋል፡፡
እንደ ሰቬንስካ ዳግብላዴት ገለፃ ፣ የስዊድን የስደኞች ኤጀንሲ የ5700 የፖለቲካ ጥገኝነት ጠያቂዎች በምርምራ መሰረት ውሳኔ ማስተላለፉን አስታውቋል፡፡ 79%ና ከዛ በላይ አመልካችቹ ህፃናት ከ18 ዓመት እድሜ በላይ መሆናቸውን በደንብ እንዲረዱት ይህም በማመልከቻቸው ፎርም የሞሉት የእድሜ መጠንና የምርመራ ውጤት እንደማይመሳሰል አሰታውቋል፡፡
አብዛኛዎቹ የፖለቲካ ጥገኝነት ጠያቂዎች የማንነት መለያ መታወቂያ ሰነድ የሌላቸው መሆኑን የዓለም የስደተኞች ድርጅት አስተውቋል፡፡ በሌላው ወገን ደግሞ የትውልድ ሃገራቸው ትክክለኛው የስደት ሰርትፊኬት (ሰነድ) እንደማይመዘገቡና ዜጎች ትክክለኛው እድሚያቸው ለማወቅ እንደሚቸገሩ የአከባቢው ጋዜጣ ይገልፃል፡፡
ከ80000 የማእድን ሰራተኞች ከነዚህም 37000 ወደ ሃገሪቱ የተጓዙት ያለ ወላጅ ወይም ሞግዚት መሆኑና በስዊድን ለፖለቲካ ጥገኝነት ያመለከቱ በ2015 እና በ2016 መሆኑ ጋዜጣው ዘግቧል፡፡