91 ኤርትራውያን ስደቶኞች በታጠቁ ሽፍቶች ሱዳን ላይ ታገቱ

91 ኤርትራውያን ስደተኞች ማንነታቸው ባልተወቁ የታጠቁ ሽፍቶች በምመስራቃዊ  ሱዊ ሱዳን   እንደታገቱ  ቱ (ሬድዮ

ኤሬና)  የታባለ በፓሪስ መቀመጫው ያደረገ የኤርትራውያን ነፃ ሬድዮ ዘግበዋል።

እንደ ሬድዮ ኤሬና ዘገባ (EIRR) የተባለ ኤርትራውያን ስደተኞች የሚያማክር ስዊድን መቀመጫው ያደረገ የተራድኦ

ድርጅት ባገኘው ምንጭ ስደተኞቹ 11 መሪ ቤተሰብ የሌላቸው ህፃናት እና 25 ሴቶች የሚገኝባቸው ከኢትዮጵያ ወደ

ምስራቅ ሱዳን ሲሻገሩ እንደታገቱ ተገለፀ።

በተደጋጋሚ ኤርትራውያን ስደተኞች ሱዳን ውስጥ በማገት  የሚታወቁ   የራሻይዳ ዘር ያለቸው የታጠቁ ሽፍቶች  ባለፈው

ሳምንት በተደረገው እገታ እጅ  እንዳባላቸው እና ከተጠያቂዎቹ መሆናቸው ይገመታል።

የታገቱ ኤርትራወያን ቤተሰቦች ለሬድዮ ኤሬና እንደገለፁ የታገቱ ኤረትራወያን ከእገታው እንዲለቀቁ ለያንዳንዳቸው 2000

የኣሜሪካን ዶላር እንዲከፈሉ በሽፍቶፈተቹ  እንደተጠየቁ ተጠቅሰዋል።

ኤርትራውያን ስደተኞች ከኢትዮጵያ ወደሱዳን ሲገቡ በተደጋጋሚ በታጠቁ ሽፈቶች እንደሚታገቱ እና በሂይወት እንዲለቀቁ

በርከት ያለ ገንዘብ እንዲከፍሉ በሽፈቶቹ እንደሚጠየቁ ይታወቃል።ይጠየቃሉ

አለም ኣቀፍ የስደቶኞች ድርጅት (IOM) እንደጠቀሰው ኣብዛኞቹ ወደ ሱዳን የሚገቡ ህጋዊ ያልሆኑ ሰደተኞች

ኤርረትራውያን እና ኢትዮጵያውያን ናቸው።

በ 2016 USየኣሜሪካ መንግስት ‘“Trafficking in Persons Report’” እንደሚያሳየው ከስድሰደስቱ ህጋዊ

ያልሆኑ የስደት መስመር የሱዳኑ መሰመር እጅግ በጣም ኣስከፊ የስደተኞች መስመር ነው።  የ። የሰዎወች እገታ፣

በሱዳን ኣስገድዶ ማሰራት፣ ወደ ሌላ ኣገር የሚጓዙ ኤርትራውያን እና ኢትዮጵያውያን ስደቶኞችእ ኣስገድዶ ብዙ ገንዘብ

ማስከፈል የሚፈፀምበት መስመር ነው።