በኖርወይ የፖለቲካ ጥገኝነት ጠያቂዎች ቁጥር ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ የቀነሰ መሆኑ ታወቀ

ስድተኞች በኖርወይ፡- ስእል፡ ጌቲ ኢሜጅስ /ኤ.ኤፍ.ፒ/ አጃንስ ፍራንስ ፕረስ፣ፓና ኮርኖሌዎስ
የኖርወይ የአገር ውስጥ ጉዳይና የስድተኞች /ዩ.ዲ.አይ/ በ2017 ዓ.ም 3,546 የፖለቲካ ጥገኝነት ጠያቂዎች ኖርወይ እንደገቡ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡ ከነዚህ ውስጥ 1,252 የሚሆኑ ከጣልያንና ከግሪክ የስድተኞች መጠለያዎች ወደ ኖርወይ የተላኩ ሲሆን ይህም የአውሮፓ ህበረት አባል ሃገራት እንዲቀበልዋቸው በወሰነው የስድተኞች ክፍፍል መሰረት የኖርወይ ድርሻ መሆኑ ታውቋል፡፡
የኖርወይ የአገር ውስጥ ጉዳይ የስድተኞች ዳይረክተር የሆኑት ፍሮድ ፎርፋንግ እንዳመለከቱት ይህ የስደተኞች አናሳ ቁጥር መሆኑና ከ 2,300 ሰዎች ያነሰ መሆኑ አነስተኛ ቁጥር ያላቸው የስድተኞች ቅበላና በራሳቸው ፍላጎት ጥገኝነት እንደጠየቁ ታውቋል፡፡ ይህ ቁጥር ኖርወይ ከራሻያ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ከመዝጋቷ በፊት እና የአውሮፓ ህበረት ከጣልያን፣ከግሪክና ከባልካን ሃገራት ለሚፈልሱ ስደተኞች በሩን ከዘጋ /ድንበሩን ከዘጋ/ በሃላ በ2015 ዓ.ም ከገቡት 31,000 ስድተኞች በእጅጉ ያነሰ መሆኑ ነው፡፡
ፎርፋንግ ጨምረው ሲናገሩ “የስደተኞች ቁጥር አናሳ መሆን /መቀነስ/ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ይናገራሉ፡፡ ይህም ከ2015 ዓ/ም እ.ኤ.አ ከነበረው የስደተኞች ቁጥር በእጅጉ እነደሚቀንስ” በሙሉ ልብ ይገልፃሉ፡፡
በዚህም ምክንያት የስደተኞች ቁጥር በመቀነሱ ምክንያት የኖርዌይ የሃገር ውስጥና የስደተኞች ጉዳይ መ/ቤት በሃሪቱ ውስጥ የሚገኙ የስደተኞች መጠልያ ማእከላት እየዘጋ መምጣቱን ያመለክታሉ፡፡
የወግ አጥባቂውና ተራማጅ ፓርቲ ሚኒስቴር የሆኑት ሲልቪ ሊሰትሃንግ ከረዥም ጊዜ ጀምሮ የስደተኞችና ኢሚግሬሽን ፖሊሲዎችን ሊቃወሙ መቆታቸው ጥብቅ የሆነ ፤ ነገር ግን ፍታሃዊ የሆነ የፖለቲካ ጥገኝነት መመሪያ እንዲኖር ሲሟገቱ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡
“ በአውሮፓ ከሚደረጉ የድንበር ጥበቃ በተጨማሪ የኢሜግሬሽን ፖሊሲዎች ውስጥ የራስህን የድህንነት ከለላ ካላገኘ በኖርወይ ወግ አጥባቂ ፓርቲዎች ይህንን ቁጥር የሚወዱት ቢሆንም አብዛኞቹ የኖርወይ ዜጎች የሃገሪቱን የስደተኞች አቀባበል ሁኔታ ሲቃወም የመጣ ሲሆን የፖለቲካ ጥገኝነት ጠያቂዎች እንዲያግዙ ያሳስባሉ፡፡”
ጆን ኢግላንድ የኖርዌይ የስደተኞች ካውንስል ሴክረተሪ ጀነሬል እንዳለው ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ካበቃ በሃላ ብዙ ሰው እንዲሰደድ ሲደረግ አላየንም ሲሉ ይገልፃሉ፡፡ በ2018 ዓ/ም የተሻለ ሁኔታ እንደሚመጣ ተስፋ የቀነሰ ሲሆን ለሰብአዊ እርዳታ ሰራተኞችና ለሚደርሱ ምስቅልቅል መፍትሄ እንደሚመጣ ተስፋ አላቸው፡፡
አበዛኞቹ የተቃዋሚ ፖለቲከኞች በፓርላማ ውስጥ ይህንን ሂስ አንፀባርቀዋል፡፡ ካረን አንደርሰን የተወካዮች ምክር ቤት አባል ፓርቲ የግራ ዘመም የሶሻሊስት ፓርቲ እንደሚሉት “በአለም ላይ ብዙ ህዝቦች የደህንነት ከለላ የማይፈልግ የለም” ሲሉ ይናገራሉ፡፡
አንደርሰንና ብዙ የፓርላማ አባላት ሊሰንታንግና የቀሩት የኖርዌይ መንግስት ባለ ስለጣናት ብዙ ስደተኞች እንደሚቀበሉ በተባሩት መንግስታት ተመዘገቡና በስደተኚች ማቆያ ማእከላት ለመበታተን እንደሚጠብቁ ታውቋል፡፡
አንደርሰን አንደሚሉት “ኖርዌይ በአለም አቀፍ ደረጃ ተqባይነት ያለው የስደተኞች መብት ማጠናከር እንዳለበት ለዳግላቬን በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል፡፡ “ለስደተኞች የሚወሰዱ ሃላፊነት የጋራ ስራና ሃላፊነት መሆኑ መታወቅ አለበት፡፡