ሊቢያ ስደቶኞችን ከማሳቃየት ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ ሰዎች አሰረች

ፎቶ ዘታይምስ ሊቢያ /ትሪፖሊ/ የሚገኘው የአፍሪቃ ስደተኞች ማቆያ /እስረቤት/በሊቢያ

ሊብያ በተደራጀ ሁኔታ ስደተኞችን የሚያሰቃዩ የወንጀል ድርጊት ፈፃሚዎች ናቸው ያለቻቸው በቁጥጥር ስር ማዋልዋን አስታወቀች፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት በሊቢያ የስደተኞችን ስቃይ የሚያሳይ የቪድዮ ምስል ከታየ በሃላ መሆኑና የሃገሪቱ /የሊቢያ/ የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ከተባበሩት መንግስታት ድጋፍ የሚደረግላት ማእከላዊ መንግስት ጋር ግንኙነት አላቸው የሚባሉ ታጠቂ ቡዱኖች 6 ግለሰቦች ከታዩው የስደተኞች ስቃይ የሚያሳየው የቪድዮ ምስል ድርጊት ተሳትፈዋል የተባሉና በቅረቡ በሰሜናዊ ሱዳን በቅርብ ርቀት በሰሜናዊ በቅርበ ርቀት የምትገኘው የሊቢያ ከተማ ሲርት /ቪድዮ/ ከታየ በሃላ መሆኑ ታውቋል፡፡
የቩድዩ ምስሉ በቅርቡ በጥር ወር የታየ ሲሆን ወጣት ሱዳናውያን በአጋቶቻቸው ሲደበደቡ በእሳት ሲቃጠሉና ሲሰቃዩ ከታዩ በሃላ መሆኑና አጋቸቹ የገንዘብ ጥያቄ /ካሳ/ ጠይቀው ሳይላክ ስለቀረ መሆኑ ታውቋል፡፡

ካታጓቶቹ ቤተሶቦች ጋር ይህንን ሁኔታ ከተወያዩ ባሃላ ‘’አጋቾቹ የት እንዳሉና የት እንደሚገኙ አስፈላጊውን መረጃ እንዲያሰባሰቡና ወረበሎቹ ያሉበት ቦታ እንዲጣራ አስቸኳይ እርምጃ ለመውሰድ” እንዲመች የሚኒስተር መ/ቤቱ ልዩ የማገድ ስራ የሚሰራው ክፍል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ /የማህበራዊ ሚዲያ/ አስታውቋል፡፡

እንደ የሊቢያ ሄራልድ ዘገባ ከሆነ ከ6 ተጠርጣሪዎች 5 የሊቢያ ዜጎች ሲሆኑ አንዱ የፍሊስጤም ዜግነት እንዳለዉና የሲርት ከተማ የድህንነት ሰራተኞች የእስላማዊ መንግስት ለመመስረት ከሚታገለው /አይኤስ/ ከሲርት ከተማ ከተባረሩ ብዙ እንጃዎች አንዱ ከሆኑ ጋር በመተባበር መሆኑ ተውቋል፡፡
በማስለቀቅ ዘመቻ ስራ ወቅት 8 የሚሆኑ ሰዎች ነፃ እንዲወጡና በአሁን ሰዓት በምስራቃዊው ሊብዩ ሲና የሚባለው ሆስፒታል በመታከም ላይ መሆናቸው ታውቋል፡፡
ይህ አስቸኳይ የቪድዮ ፊልም /ምስል/ የታየው የሲ ኤን ኤን ቴሌቪዥን ጣብያ ስደተኞች በጠራራ ፀሃይ በቀን ልክ እንደ ባርያ /ዕቃ/ 400 የአሜሪካ ዶላር በግልፅ ሲሸጡ የሚያሳይ ቪድዮ ከለቀቀ በሃላ መሆኑ ታውቋል፡፡

የቪድዮ ምስሉ ከተለቀቀ በሃላ በዓለም ላይ ትልቅ የተቃውሞ እንቅስቃሴና በመቶዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ከሊቢያ ማጎርያ ማእከላት ወደ የመጡበት ትውልድ ሃገራቸው እንደመለሱ እንዲደረግ ውሳኔ ተላልፏል፡፡