ወደ አውሮፓ በሚደረገው ህገ ወጥ ጉዞ ወቅት፤ ከባህር ውስጥ ይልቅ የባህር ዳርቻውን ለመድረስ በሚደረገው የሰሃራ በረሃ የየብስ ጉዞ ላይ ህይወታቸው የሚቀጠፉ የስደተኞች ቁጥር በእጥፍ እንደሚበልጥ ፤ በተባበሩ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ወደ አውሮጳ ለመሻገር አስበው ሊብያ ከደረሱ በኋላ እዛው የታገቱና ማጎርያ ካምፖች ውስጥ የተጨናነቁ አፍሪካውያን ስደተኞች አሉ። እነዚህ ስደተኞች ላይ በሰዎች ከሚደርስባቸው የሰብአዊ መብት ገፈፋና ግፍ ባሻገ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳዮች ፅ/ቤት እንደገለፀው በሊብያ ትሪፖሊ ከተማ የአየር ማረፍያ የተገኙ 159 ኤርትራውያን ስደተኞችና አሳይለም ጠያቂዎች ሌላ ቦታ እስኪፈለግላቸው ድረስ ወደ ኒ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የተባበሩት መንግስታት የስደት ኤጀንሲ ባደረገው ድጋፍ መሰረት በገዛ ፈቃድ የሚደረግ ስደተኞች የመመለስ ፕሮግራም ከባለፈው ዐመት በተሻለ መንገድ በኒጀር ስኬታማ ስራ መሰራቱ ተገለፀ። እንደ አለም አቀፉ የስደ...
ተጨማሪ ያንብቡ