ትርጉም አርእስት፡-ከኣስርሰዎች ሰባቱ በጣልያን ብዙ ስደተኞች እንዳሏት ያስባሉ

ከ 7  ከመቶ በላይ የሆኑ ጣልያናውያን ስደት በሃገራቸው ጣልያንን ኣሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረ እንደሆነና ሃራቸው ጣልያንም ከአቅምዋ በላይ ስድተኞችን በማስተናገድ ላይ መሆንዋን እንደሚያምኑ በቅርቡ እንግሊ አገር መቀመጫው ያደረገ የጥናት ድርጅት ኢፕሶስ ሞሪ አስታውቋል፡፡

በዚ መስከረም ወርና አመት የተሳራጨው ጥናት እንደሚለው ከሆነ ከ 10 ጣልያናውያን 4 ቱ ጣልያናውያን የውጭ አገርስድተኞች ስራዎቻቸውን እንደተሻሙዋቸውና በአገራቸው በስጋት እንደሚኖሩ በስደተኞች መብዛት የተነሳ ስጋት እንዳላቸው ይገልፃሉ፡፡

ቦቢ ዳፊ የኢፕሶስ ሞሪ ዋናዳይሬክተር እንሚሉት ከሆነ ስደት ለአገራቸው ከእጥፍ በላይ ጎጂ እንደሆነና አብዛኛው ህዝብ ደግሞ ስደት ለአገራቸው ከጠቃሚነቱ ይልቅ ጎጂነቱ እንደሚያመዝን ይናገራሉ፡፡ ጥናቱ በተጨማሪ እንደሚያመለክተው ከሆነ የጣልያናውያን አስተሳሰብ የጣልያን መንግስት የስድተኞችን ጉዳይ አያያዝዋ ጭምር ያሳያል ይላሉ፡፡

ከተካተቱት ውስጥ 67 ከመቶ የሚሆኑ ዜጎች ሃገሪቱንና ህዝቡ ለመከላከል ጠንካራ መሪ እንደሚያስፈልግ ይናገራሉ፡፡ የኢፕሶስ ሞሪ ዋና ሃላፊ የሆኑት ናንዶፓኞንቸሊ ለተባለው የዜና ኤጀንሲ እንደኣሉት አብዛኛው ህዝብ ስደት ለሃገሪቱ ጥቃት መሆኑ ነው የሚያስቡት፡፡ ከጥናቱ ጋር ዝምድና ያላቸው ሌሎች ጥናቶችም ዩ ጎቭ እና ስታቲስቺያ ጣልያን ወደ አውሮፓ የሚገቡት ፀረ- ስደተኞች ከሆኑ አገሮች አንዷ መሆንዋን ያምናሉ፡፡ አብዛኛዎቹ የአውሮጳ ሃገሮች የህዝቦቻቸውን ግማሽ ያህሉ በዚህ አባባል ይስማማሉ፡፡

እዚህ አገር እጅግ በጣም ብዙ የውጭ አገር ስድተኞች ይኖራሉ፡፡ አገርህ መሆኑም አይሰማህም ሲሉ ይደማጣሉ፡፡ ምንመ እንኳን የስድተኞች ቁጥር እየቀነሰ ቢመጣም 85 ከመቶ የሚሆኑት ጣልያን አገር ደርሰዋል፡፡