ሃንጋሪ በሺዎች የሚቆጠሩ የድንበር ጠባቂዎች መለመለች
TMP – 28/03/2017
በሃንጋሪ ኣደዲስ የድንበር ጠባቂዎችን ቡዱን በማስተማርና በማሰልጠን በዚህ ሳምንት አስመረቀች፡፡ እነኝህ ለደቡባዊ ዳርቻ ዘመቻ ጥበቃ ነው፡፡ የሃንጋሪ 3000 የፖሊስ ስታይል ያላቸው ታጣቂዎች መለመለች፡፡
ማክሰኛ መጋቢት 8 በቡዳፔሽት በድንበር ጠባቂዎች ቃለ ማህላ ግዘ የሃብጋሪ ጠቅላይ ሚኒስተር ቪክቶሮብ ባን “ይች አገር የስድተኞችን ፍሰት ለመከላከል መስራት ኣለባት” ብሎው ተናገረዋል፡፡ በሚልዮን የሚቆጠሩ ስደተኞች የስደትን ጉዞ ለመጀመር እያሰቡ ነው፡፡”
የስደተኞች ፍሰት ወደ አገሪቱ በጣም ቀንሰዋል፡፡ ይህ ደግሞ በደቡብ ድንበር በተደረገው የተስተከካለ አጥር በመደረጉና አውሮፓ ህብረት በቱሩክ ከተነጋገሩ በሃላ የተገኘ ውጤት ነው፡፡ ስድተኞች ወደ ግሪክ ለመሄድ ከባህር ዳርቻ ወደ ቱሪኪ ተመልሰዋል፡፡ መንግስት በሚቀጥለው ወር የስደተኞች ፍስት የሚያሰጋው መሆኑን እያሰበ ነው፡፡
እነኝህ የድንበር ጠባቂዎች “የፖሊስ አይነት ስልጠና ተሰጥታቸዋል፡፡ የግላቸው ትንሽ ሽጉጥ፣ መሳርያ፣ በዓይን የሚረጭ በርበሬ፣ የፖሊስ ጎርደድና ኣሰፈላጊ ከሆነም በጨለማ ማሳያ መሳርያ እንደሚሰጣቸው ተገልጠዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የድንበር አጥር አጠባበቅ፣ ስደተኞች እንዴት በቁጥትር ስር ማዋል እንደሚቻል፣ የስደተኞች መንገድ መለየትን የሚያስችል ስልጠና ወስደዋል።”
“ይህ የሕገ-ወጥ ስደት መከላከል ለሃንጋሪና በጣም ጠቃሚ ነው፡፡” ሰሉ ከአዲሶች የተመረጡ ቀደም ሲል በምግብና ውሃ አቅርቦት እየሰሩ የነበሩ አደሬን ሄሮንያንዪ ተናግረዋል፡፡
ከምላጭ ገመድ በተጨማሪ መንግስት የጀመረውን ሁለተኛ አጥር ዶብ በ ሰርቪያን ዶብ ነው፡፡ የሃንጋሪ የድንበር ጠባቂ ፖሊስ እንደተናገረው ከ100 በላይ ሕገ-ወጥ ስድተኞች ባለፈው 30 ቀናት በአጋቶች መንገድ ላይ እንደታገቱ ገልጠዋል፡፡
ድንበር የለሽ ሃኪሞች እንደገለጡት በሰርቢያ ብዙ በሃንጋሪ ድንበር ጠባቂዎች የተደበደቡ ስደተኞች እንደተንከባከቡ በተለይ ገልጸዋል፡፡
የሃንጋሪ መንግስት የስደተኞች መደብደብን ኣስመልክቶ የተጀመረውን ክስ ውድቅ ኣድርገዋል፡፡ የጠቅላይ ሚስትሩ ጽሕፈት ቤት እንደገለጠው ስድተኞች በድንበር ጠባቂዎች ኣልተጠቁም።
ፅሑፉን ያካፍሉ