በፌስቡክ ይከተሉን
Amharic
News
Latest News
ኣፍሪካ
መካከለኛ ምስራቅ
አስያ
አዉሮፓ
Migration Info
Personal Stories
Videos
The Blue Table Talk
Teaching Resources
አዳዲስ ዜናዎች
ሊብያ ውስጥ ስደተኞች ለትርፍ ሲባል ታግቷል
ከባህር ውስጥ ይልቅ በየብስ ጉዞ ህይወታቸው የሚያልፉ ስደተኞች ይበዛሉ።
በሁለቱም አገሮች መካከል ያለው ድንበር የተዘጋ ቢሆንም ኤርትራውያን አሁንም ወደ ኢትዮጵያ መሸሻቸውን አላቋረጡም
ጣልያን ፤- በባህር ላይ ተገኝተው ወደ ሊብያ እንዲመለሱ በሚገደዱ ስደተኞች ላይ ከሊብያ ጋር የነበራት ስምምነት አድሳለች
ኢትዮጵያ ፤ ለስደተኞችና ለዜጋዋ እኩል እድል የተረጋገጠባት አገር
ስድተኛው ልጅ በአውሮፓ ፍርድ ቤት ተፈረደለት
ፈረንሳይ ብቻውን ለሚኖረው አፍጋናዊ ስድተኛ ልጅ 15000.00 ዩሮ እንዲከፍል የአውሮፓ ህብረት ሰብአዊ መብቶች ፍርድ ቤት ብይን ሰጠ። ይህ ቅጣት የተላለፈው በካሬስ ፈረንሳይ በግዝያዊ የስድተኞች ካምፕ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህፃናት መብት በካሌ በየቀኑ እየተሰጠ መሆኑ እየተጣሰ መሆኑ የእርዳታ ድርጅት ቡዱን ገለፀ
ፎቶ ዶች ቬለ 250 ህፃናት በአስቸጋሪና ብርዳም ወቅት በፈረንሳይ ሰሜናዊው ዳርጃ ሲዲኬ (ትክክለኛ ስሙ አይደለም) የ14 ዓመት አፍጋኒስታዊ ስደተኛ ሲሆን በሰሜናዊ ፈረንሳይ የሚገኝ የስደተኞች መጠለያ የሚኖ...
ተጨማሪ ያንብቡ
50% በስደተኞች ላይ የሚደርሰው የመብት ጥሰት ሃላፊነቱ የሚወስዱት ህገ ወጥ ደላሎች ናቸው
50% በስደተኞች ላይ የሚደርሰው የተለያየ ጥቃት በተለይም ደግሞ ወሲባዊ ጥቃት፣ አካላዊ ጉዳት፣ ስርቆት እና ጠለፋ በህገ ወጥ ደላሎች የሚፈፀም መሆኑ ሚክሲድ ማይግሬሽን ሰንተር (MMC) የተባለ ተቋም ...
ተጨማሪ ያንብቡ
እኛ ስለ ግላዊነተዎ ደንታ ኣለን
የተሻለ የአሰሳ ተሞክሮ ለእርስዎ ለመስጠት ከዚህ ድር ጣቢያ ጋር ያለዎትን ግንኙነት እንከታተላለን።እኛ ስለምንጠቀማቸው ኩኪዎች እንዴት እንደሚሰሩ የበለጠ ለማወቅ ፡
እባክዎ የእኛን የግላዊነት መመሪያ እዚህ ያንብቡ።
ገባኝ