ወደ ስፔን ከሚገባ ስደተኛ ግማሹ ቀጥታዊ ግፍና በደል እንደሚደርስበት ይነገራል

ግማሽ ቁጥር ወደ ስፔን ምድር የሚደርሱ ከአፍሪካ በሜዲትራንያን በኩል የሚጓዙ ስደተኞች ቀጥታዊ የሆነ ግፍና በደል እንደሚደርስባቸው ይናገራሉ።   ከ1, 300 በላይ ስደተኞች እና አሳይለም ጠያቂዎችን ኢንተር...
ተጨማሪ ያንብቡ

አፍሪቃውያን ስደተኞች በአልጀርያ ስቃይና ባርነት እንዳጋጠማቸው ገለፁ

በአልጀርያ የነበሩ አፍሪቃውያን ስደተኞች እንደ ባርያ ለአስገዳጅ ሥራ እንደተዳረጉ ሪፖርት ማድረጋቸው ከቶምሶን ሮይተር ፋውንዴሽን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በሊብያ ይደረግ የነበረው መውጫ እጅግ አደገኛና አስቸጋሪ ...
ተጨማሪ ያንብቡ