ጀርመን አውሮጳዊ የሆነ ወጥ የጋራ የጥገኝነት ፖሊሲ እንዲቀረፅ ተማፀነች

የማእከላዊ ባህርን የጋራ ድንበር ወደሚጋራ የአውሮጳ ሃገሮች የሚሄደው የአዲስ ስድተኞች ብዛት በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ በመምጣቱ የአውሮጳ አባል ሃገራት የጋራ የሆነ ወጥ የጥገኝነት ፖሊሲ በአንድነት እንደሚ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በየመን የሚገኙ ያለረዳት መውጫ ያጡ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ አገራቸው ለመመለስ ይፈልጋሉ

ከ60 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ሰደተኞች 37 ሴቶችን ጨምሮ በጦርነት በታመሰችው የመን ውስጥ መውጫ ያጡና ታስረው የሚገኙት በአገሪቱ ባለው አስጊ/አሳሳቢ ሁኔታ ምክንያት ወደ አገራቸው ለመመለስ እንደሚፈል...
ተጨማሪ ያንብቡ

የአውሮፓ ህብረት ጥገኝነት የሚሰጣቸው ሰዎች ቁጥር እየቀነሰ ነው

በ2018 እ.ኤ.አ በአውሮፓ ሀብረት አገሮች ጥገኝነት የተሰጣቸው ሰዎች ቁጥር በ40% መቀነሱን/መውረዱን በቅርቡ የወጣው የዩሮስታት የአውሮፓ ህብረት የስታስቲክስ ኤጀንሲ ዘግቧል። በዚህ ዘገባ መሰረት በ201...
ተጨማሪ ያንብቡ

የኣውሮፓ ሕብረት መሪዎች ስደተኞችን በሚመለከት ከሰሜን አፍሪካ መሪዎች ጋር ስምምነት ለማድረግ ይፈልጋሉ፡፡

የአውሮፓ ሕብረት መሪዎች ስደተኞችን በሚመለከት ከሰሜን አፍሪካ አገሮች ማለት ግብፅ፣ ቱኒዝያ፣ ሞሮኮና ሊቢያ ጋር ስምምነት ለመደራደር ዝግጁ ነን ብለዋል፡፡ ይህ የሆነውም የአውሮፓ ሕብረት በአውስትርያ ሳልስ...
ተጨማሪ ያንብቡ