የኣውሮፓ ሕብረት መሪዎች ስደተኞችን በሚመለከት ከሰሜን አፍሪካ መሪዎች ጋር ስምምነት ለማድረግ ይፈልጋሉ፡፡

የአውሮፓ ሕብረት መሪዎች ስደተኞችን በሚመለከት ከሰሜን አፍሪካ አገሮች ማለት ግብፅ፣ ቱኒዝያ፣ ሞሮኮና ሊቢያ ጋር ስምምነት ለመደራደር ዝግጁ ነን ብለዋል፡፡ ይህ የሆነውም የአውሮፓ ሕብረት በአውስትርያ ሳልስ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የአውሮፓ ህብረት ጉባኤ ኣጀንዳ ብስደነኞች ጉዳይ ይሸፈናል

28 የአውሮፓ ህበረት አባል ኣገሮች መሪዎች በኦስትርያ በከተማ ሳልዘበረግ ከመስከረም 19 እሰከ መስከረም 20 በመሰብሰብ ወደ አውሮፓ አገሮች የሚደረግ የስደተኞች ፍሰት የሚቀንሱበት አማራጮች ላይ ተወያዩ፡፡...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

ሰለሳ ሁለት በግብፅ ተይዘው የነበሩ ኢትዮጵያውያን ህገ ወጥ ስደተኞች ጁን 11 ላይ ወደ ሀገራቸው እንደተመለሱ አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ዘግበዋል። የግብፁ ፕረዚደንት ዓብደል ፈታሕ ዓልሲሲ ለስደተኞቹ ...
ተጨማሪ ያንብቡ