መይ እሁድ 19 ቀን 2019 ዘጠኝ ስደተኞች በመያዝ በእንግሊዝ ቻናል በኩል ወደ እንግሊዝ በመሄድ ላይ የነበረ ትንሽ ጀልባ በቁጥጥር ስር ውላለች። አንድ ህፃን የሚገኝባቸው እነዚህ ስምንት ሰዎች ራሳቸው ኢራ...
ተጨማሪ ያንብቡ
መይ 11 ቀን የቅዳሜ እና እሁድ ቀናት ላይ በህገ ወጥ መንገድ ወደ እንግሊዝ ሃገር ለመግባት አስበው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 42 ስደተኞች የእንግልዝ ፖሊስ በቁጥጥር ስር እንዳዋላቸው አስታወቀ። ስደተኞቹ በወሰን...
ተጨማሪ ያንብቡ
ከ60 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ሰደተኞች 37 ሴቶችን ጨምሮ በጦርነት በታመሰችው የመን ውስጥ መውጫ ያጡና ታስረው የሚገኙት በአገሪቱ ባለው አስጊ/አሳሳቢ ሁኔታ ምክንያት ወደ አገራቸው ለመመለስ እንደሚፈል...
ተጨማሪ ያንብቡ
በኬንት በኩል ወደ እንግሊዝ ሀገር በመግባት ላይ የነበሩ ሰላሳ ስድስት ስደተኞች በሀገሪቱ የወሰን ጥበቃ ሀይሎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ስደተኞቹ በዱብሊን ሬጉሌሽን መሰረት ወደ ፈረንሳይ እና ሌሎች የአውሮፓ...
ተጨማሪ ያንብቡ
በ2018 እ.ኤ.አ በአውሮፓ ሀብረት አገሮች ጥገኝነት የተሰጣቸው ሰዎች ቁጥር በ40% መቀነሱን/መውረዱን በቅርቡ የወጣው የዩሮስታት የአውሮፓ ህብረት የስታስቲክስ ኤጀንሲ ዘግቧል። በዚህ ዘገባ መሰረት በ201...
ተጨማሪ ያንብቡ
ማርች 1 ቀን 2019 በዋለው ችሎት የፈረንሳይ ፍርድቤት በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የተከሰሱ ሁለት ኢራቃውያንና አንድ ኢራናዊ ተከሳሾች የፍርድ ውሳኔ ጣለባቸው። የቡዱኑ መሪ እንደሆነ የታመነበት የ32 ዓ...
ተጨማሪ ያንብቡ