ኢትዮጵያና ኬንያ ሕገ ወጥ ስደትን ለመከላከል በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ኤርትራውያን ስደተንች ታሰሩ

ከመጋቢት እስከ ሰኔ 2019 እ.ኤ.አ ባሉት ወራት የኬንያ ባለስልጣኖች ያለ ህጋዊ ማስረጃ በሕገ ወጥ መንገድ ወደ አገሪቱ ለመግባት የሞኮሩት 55 ኤርትራውያን ስደተኞች በቁጥጥር ስር አዋለ፡፡ በቅርቡ በሰኔ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሊብያ ታግተው ያሉ ስደተኞች በሀገሪቱ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ምክንያት የምግብ ዋጋ ጭማሪ ገጥሞዋቸዋል።

በሊብያ ትሪፖሊ ከተማ በተላለዩ የስደተኛ ማቆያ ማእከላት ውስጥ እየኖሩ ያሉ ስደተኞች  በሀገሪቱ እየቀጠለ ባለ ግጭት ምክንያት ከፍተኛ የሆነ የምግብ የዋጋ ጭማሬ ተከስቶባቸዋል። እንደ አልጀዚራ ዘገባ ከሆነ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሊብያ የስደተኞች ማቆያ ማእከላት ያለ የምግብ ችግር አሁንም እየጨመረ ነው

መድስንስ ሳንስ ፍሮንቴሪስ (MSF) የተባለ የህክምና እርዳታ የሚሰጥ ተቋም ማርች 21ቀን 2019   በትሪፖሊ ሳቢ በተባለ የማቆያ ማእከል ያሉ ስደተኞች ከፍተኛ የሆነ የምግብ እጥረትና የክብደት መቀነስ ችግ...
ተጨማሪ ያንብቡ