ኢትዮጵያና እንግሊዝ ለሥራ ፈጠራና ለታክስ ሕግ ማሻሻያ የሚውል የ115 ሚልዮን እርዳታ ተፈራረሙ

ሚኒስትር አብርሃም ተኸስተና ለዓለም አቀፍ ልማት የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ አዲስ አበባ እርዳታው ሲፈራረሙ፡፡ ፎቶ፡ መስፍን ሰለሞን/ ዘ ሪፖርተር የእንግሊዝ መንግሥት በኢትዮጵያ 100,00...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያን እተዘዋወሩ የሚጠብቁ ጀልባዎች ለሊብያ ልትሰጥ ነው

የሊብያ የጠረፍ ጠባቂ ጀልባ፡፡ፎቶ፡ ማቲያስ ሞንሮይ/ በአውሮፓ ሕብረት የደህንነት አዋቂና የፖሊስ ግብረ አበር   ሊብያ ወደ አውሮፓ የሚመጡት ሕገወጥ ስደተኞችን ለመግታት ከኢጣልያ 10 የጠረፍ ጠባቂ ጀልባዎ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ሱዳን፡ ከሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ነፃ የወጡት ሕፃናት ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተገናኙ

ሕፃናት በምሥራቅ ሱዳን ከሚገኘው ካምፕ ወደ ትምህርት ቤት ሲሄዱ፡፡ ፎቶው፡ ሳሊ ሃይደን/ ዘ ኣይሪሽ ታይምስ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን የሚዋጋ (NCCHT) የሱዳን ብሔራዊ ኮሚቴ በ27 ሓምሌ እንደ አ.አቆ እንዳ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሊብያ የማቆያ ማእከላት ያለ የስደተኞች ቁጥር በእጥፍ ጨመረ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኤጀንሲ እንደገለፀው በዚህ ሶስት ወር ውስጥ በሊብያ የስደተኞች ማቆያ ማእከላት ያለ የስደተኞች ብዛት በዕጥፍ መጨመሩን ገልፀዋል። ህገ ወጥ ስደተኞች የጫኑ የወንበዴ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሊብያ የባህር ጠረፍ አከባቢ የአደጋ መድን ማተርያል እና ሁለት በሞት አፋፍ ላይ ያሉ ሰዎችን ጎንለጎን ተገኙ!

ጁላይ 17 ላይ ከሊብያ ባሀር ጠረፍ በ150 ኪ.ሜ ርቀት   የጀልባ የአደጋ መድን ማተርያል እና የአንድ ሴት እንዲሁም የአንድ ወጣት ወንድ በሞት አፋፍ ላይ   ተንሳፍፈው ተገኝተዋል።   የ40 ዐመት ዕድሜ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የጣልያኑ ሳሊቪኒ ስደተኞችን በማስቆም ዙርያ ለመነጋገር ሊብያ ገቡ

የጣልያኑ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ማቲው ሳሊቪኒ ባህርን አቋርጠው አውሮፓ ለሚገቡ ስደተኞችን ለማስቆም የምያስችሉ ማእከላት በሊብያ ለማቋቋም በሚቻልባቸው ዕድሎች ከሊብያ መመሪዎች ባጋር ለመመከር ሊብያ ገብተዋ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ወደ አንድ ሺ የሚጠጉ ስደተኞች በባህር ጠባቂዎች አመካኝነት ወደ ሊብያ ተመለሱ!

ጁን 24 ላይ ወደ አንድ ሺ የሚጠጉ ስደተኞች የያዘ ጀልባ በሊብያ የባሀር ጠረፍ ሰራተኞች ከአደጋ ድነዋል። ኤኤፍፒ እንደዘገበው የአስር ሰዎች ሬሳም በባህሩ ተገኝተዋል። 948 አፍሪካውያን ስደተኞች ከትሪፖሊ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

ሰለሳ ሁለት በግብፅ ተይዘው የነበሩ ኢትዮጵያውያን ህገ ወጥ ስደተኞች ጁን 11 ላይ ወደ ሀገራቸው እንደተመለሱ አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ዘግበዋል። የግብፁ ፕረዚደንት ዓብደል ፈታሕ ዓልሲሲ ለስደተኞቹ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ከስደት ተመላሾች ወደ ስራ የማስተሳሰር ስራ፡ በሱዳን

አለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (አይኦ ኤም) እና የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጀንሲ እንደገለፁት ከጁን 2017 እስከ ማርች 2018 ባሉት ግዝያት ውስጥ 615 ሱዳናውያን ስደተኞች በገዛ ፈቃዳቸው ከሊ...
ተጨማሪ ያንብቡ