የስደተኞች ፍልሰት መደበኛ ዋስትና ያለው እንደሚያደርግ የታመነበት ስምምነት በ164 ሃገሮች ድጋፍ አገኘ

የደተኞችን ደህንነትና መብት የሚያስጠብቅና ህገ–ወጥ ስደትን የሚያስቀር ከ 193 አባል ሃገራት 164 ሃገራት የደገፉት ዓለም አቀፍ ስምምት በኖሮኮ ማራካሻ ታሕሳስ 10/2018 ዓ/ም እ.ኤ.አ ተፈር...
ተጨማሪ ያንብቡ

የአፍሪቃ ህብረት መደበኛና ህጋዊ ከሃገር የማውጣት ዕድል ሊከፍት ነው

ከአውሮፓ ህብረት ጋር በመተባበር የአፍሪቃ ህብረት ወደ አውሮፓ በሚያደርጉት የአፍሪካ ወጣቶችን ህይወት አደጋና ከህገ–ወጥ ስደት ለመታደግና ለመከላከል አዲስ ስራ መጀመሩ አስታውቋል። በተባበሩት መን...
ተጨማሪ ያንብቡ

አንድ ሶማልያዊ ስደተኛ በሊብያ የስደተኞች ማቆያ ካምፕ ውስጥ ራሱን አጠፋ

ሶማልያዊ የ28 ዕድሜው   ወጣት ራሱን እሳት ውስጥ በመክተት ራሱን አጥፍተዋል። ይህ የሆነው ኦክተበር 24/2018 ሲሆን በሊብያ ታሪቅ አልሲካ በተባለ ትሪፖሊ ውስጥ በሚገኘው የስደተኞች ማቆያ ማእከል ውስጥ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የሴት ስደተኞች በሞሮኮ የደህንነት ሃይሎች የፆታ ጥቃትና እንግልት እንደሚገጥማቸው ተገለፀ

ከሰሃራ በታች ካሉት የአፍሪቃ ሃገራት የሚሰደዱ ሰዎች በተለይም ሴቶች በሞሮኮ የፀጥታ ሃይሎች ለተለያዩ ኣካላዊና ስነ–ኣእምራዊ ጥቃቶችና እንግልት እንደሚጋለጡ የአለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሊብያ ከሞት የዳኑት ስደተኞች ከተሳፈሩባት ጀልባ በሃይል እንዲወጡ ተደረጉ

ከ70 በላይ ከአደጋ የተረፉት ስደተኞች ወደ ሚሰራታ ከተማ ከተወሰዱ በኃላ ከህዳር 10/2018 ዓ/ም እ.ኤ.አ ከጀልበዋ አንወጣም (አንለቅም) ስላሉ በሃይል እንዲወጡ እንደተደረገና በሊቢያ ውስጥ ወደ ጉዞ ከ...
ተጨማሪ ያንብቡ

50% በስደተኞች ላይ የሚደርሰው የመብት ጥሰት ሃላፊነቱ የሚወስዱት ህገ ወጥ ደላሎች ናቸው

50% በስደተኞች ላይ የሚደርሰው የተለያየ ጥቃት በተለይም ደግሞ ወሲባዊ ጥቃት፣ አካላዊ ጉዳት፣ ስርቆት እና ጠለፋ በህገ ወጥ ደላሎች የሚፈፀም መሆኑ   ሚክሲድ ማይግሬሽን ሰንተር  (MMC) የተባለ ተቋም ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያን ለህገ-ወጥ ስደት ዋና መንስኤዎችን ለመግታት እንድታግዝ ኬንያ ጥሪ አቀረበች

ህገ–ወጥ ስደትን ለመግታት በሚደረገው ጥረት የጣልያን መንግስት ለህገ–ወጥ ስደት ዋና ዋና መንስኤዎች የሆኑትን ልዩ ትኩረት እንዲያደርግ ኬንያ ሓሳብ አቅረባለች:: ጥቅምት 25/2018 ዓ/...
ተጨማሪ ያንብቡ

ዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ከስደት ተመላሾችና ሕገ-ወጥ ስደተኞች ኑሮ መሻሻል በኢትዮጵያ እየሰራ ነው

ስደተኞችን ከአገር እንዲወጡ የሚገፋፉ ኩነቶችና ከስደት ለሚመለሱት ስደተኞች ከህብረተሰቡ ጋር ለመቀላቀል የሚያስቸግሩትን ለማሻሻል የአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት በኢትዮጵያ ሁለት ፕሮጀክቶችን እየከፈተ መሆ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በዚህ ዓመት በሜዲትራንያን የስደተኞች ሞት ከሁለት ሺ እንደሚያልቅ ታውቃል

በኖቨምበር 2018 ዓ/ም እ.ኤ.አ 17 ስደተኞች በጉዞ ላይ እያሉ ከሞቱ በኃላ የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮምሽነር /ዩ.ኤን.ኤች.ሲ.አር/በዚህ ዓመት በሜዲትራንያን ባህር ጉዞ የሟቾች ስደተኞች...
ተጨማሪ ያንብቡ