ጀርመን አውሮጳዊ የሆነ ወጥ የጋራ የጥገኝነት ፖሊሲ እንዲቀረፅ ተማፀነች

የማእከላዊ ባህርን የጋራ ድንበር ወደሚጋራ የአውሮጳ ሃገሮች የሚሄደው የአዲስ ስድተኞች ብዛት በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ በመምጣቱ የአውሮጳ አባል ሃገራት የጋራ የሆነ ወጥ የጥገኝነት ፖሊሲ በአንድነት እንደሚ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የተባበሩት መንግስታት ወኪሎች ስደተኞችን የማዳን ስራ እንደገና እንዲጀምሩ ለአውሮጳ ህብረት ጥሪ አቀረቡ

የአውሮጳ አገራት በሜዲትራንያን ባህርና በሊብያ ተይዘው የሚገኙትን ስደተኞች ለመርዳት በመንግስት የሚደረጉ የማዳን ስራዎች እንደገና  መጀመር አለባቸው ሲሉ አለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (IOM)  የተባበሩ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በአውሮፓ ውስጥ ቤተሰብ ጋር ማገናኘት ይበልጥ አስቸጋሪ ሆኗል

በአውሮፓ የሚወጡ ያሉትን ቤተሰብ መልሶ ማገናኘት ህጎች በመጸንከራቸው ስደተኞች ከቤተሰቦቻቸው ጋር የመቀላቀልን ሁኔታ ኣስቸጋሪ እየሆነ ነው። ከእነዚህ መካከል አንዱ የኤርትራ ስደተኛ የሆነች ከ 2010 ጀምራ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የጀርመን መንግስት አሳይለም ጠያቂዎች የመመለስን እና ክህሎት ያላቸው ስደተኞች የመቀበልን ሂደት ቀላል የሚያደርግ ህግ አፀደቀ።

የጀርመን መንግስት በሀገሪቱ ያለ የስደተኞች ሁኔታ በተሻለ መንገድ ለማስተዳደር የምያስችል አዲስ ህግ ማውጣቱ ተገለፀ። ይህ አዲስ ህግ የአሳይለም ጥያቄአቸው ምላሽ ላላገኙ ስደተኞች ከባድ ቢሆንም ክህሎት ያላ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በጀርሞን ስደተኞችን የመጥላት ሁኔታ እየባሰ ነው

በጀርሞን የሚገኙት ጥገኝነት ጠያቂዎች ለስደተኞችና ጥገኝነት  ጠያቂዎች ያለው አሉታዊና የጥላቻ አመለካካት መጨመር የተጋለጡ ናቸው፡፡ በፍሬደሪክ ኤበርት በተደረገው ጥናት ምንም እንካን የስደተኞች መምጣት በብ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጀርመን: ወደ ሀገራቸው ለሚመለሱ ህገ ወጥ ስደተኞች የፋይናንስ ድጋፍ ትሰጣለች

የጀርመን መንግስት ወደ ሀገራቸው ለሚመለሱ በህገ ወጥ መንገድ ጀርመን የገቡ ስደተኞች ድጋፍ የሚውል ፋይናንሳዊ ድጋፍ ለመስጠት የምያስችል እንቅስቃሴ አድርጋለች።  “ሀገራችሁ። ተስፋችሁ። አሁኑኑ!” የሚል ፅ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጀርመን በኢትዮጵያ ለስደተኞች የስራ እድልና የስልጠና ፕሮግራም ልትከፍት ነው

በኢትዮጵ በስደት ለሚኖሩና የሚያስተናግዋቸው ማህበረሰብ አባላት በሚቀጥለው ጊዜ ታላቅ የክህሎት ማሳደግያና የስራ እድል ፈጠራ በአዲስ አበባ በሱማሌና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሩህ ተስፋ ሰንቀዋል:: ይህም ጀርመን...
ተጨማሪ ያንብቡ