በጀርሞን ስደተኞችን የመጥላት ሁኔታ እየባሰ ነው

በጀርሞን የሚገኙት ጥገኝነት ጠያቂዎች ለስደተኞችና ጥገኝነት  ጠያቂዎች ያለው አሉታዊና የጥላቻ አመለካካት መጨመር የተጋለጡ ናቸው፡፡

በፍሬደሪክ ኤበርት በተደረገው ጥናት ምንም እንካን የስደተኞች መምጣት በብዙ ቢቀንሰም ጀርሞኖች በጥገኝነት ጠያቂዎች ላይ ያላቸውን የጥላቻ ስሜት መጨመሩን ይገልጻል፡፡

ከግማሽ በላይ 54.1% ጥያቄ የተደረገላቸው መልስ ሰጪዎች  በጥገኝነት ላይ ያላቸውን አሉታዊ አመለካከት ገልፀዋል ይህም 2015 እና 2016 ጋር  ከነበረው ከፍተኛ የስደት ቀውሰ በጣም የላቀ መሆኑን በጥናት የተገኘውንግኝት ግልፅ ያደርጋል፡፡

በምስራቅ ጀርሞን ባሉት ቦታዎች በተደረገው ጥናት ሁለት ሰሶተኛ 63 ፐርሰንት የሚሆኑት ሰዎች በጥገኝነት ጠያቂዎችን ላይ እጅግ በጣም አሉታዊ አመለካከት ያለቸው መሆኑንን ያሳያል፡፡

በጀርሞን ስደተኞችነና ጥገኝነት ጠያቂዎችን የመጠላት ስሜት የጨመረበት ምክንያት በአገሪቱና በሌሎች  የአውሮጳ አገሮች የሽብርተኞች ጥቃት በመድረሱ ነወ፡፡ 

በአውሮጳ ስደተኞችን የመጥላት ስሜት እየጨመረ ነው፡፡ ለምሳሌ 2016 ከጀርመን 900 በላይ የጥላቻ ወንጀል በስደተኞች መኖርያ መፈፀሙን  ተመዝግበዋል፡፡

በየካቲት ወር 2016 በለይብንዝ የአውሮጳ ኢኮኖሚ ምርምር ማእከል(zew) በተደረገው ተመሳሳይ ጥናት አዲስ ጥገኝነት ጠያቂዎች ከምዕራቡ ይልቅ በምስራቃዊው ጀርሞን ባሉት ቦታዎች ከአስር እጥፍ በላይ የጥላቻ ወንጀል ተጠቂዎች መሆናቸውን ያስገነዝባል፡፡

ማርቲን ላንገ የተባለ የላይብንዝ የአውሮጳ ኢኮኖሚ ምርምር ማእከል (ZEW)  የኢኮኖሚ የመጣኔ ሃብት ባለሞያ  ከምዕራቡ ይልቅ በምስራቅ  በስደተኞች ላይ ብዙ ጥቃቶች ይደርሳሉ ብለን እንጠብቅ ነበር፡፡ ይህም ሌሎች ባደረግዋቸው ጥናቶች ላይ ይህን ድርጊት መፈፀሙን በጋዜጦች ላይ በመውጣቱ እኛም ይህንን መረጃ የማየት ስሜት ነበረብን በማለት ተናገረዋል፡፡ በጀርሞን እጅግ የላቀ የጥገኝነት ጠያቂዎች ቁጥር የተመዘገበው 2015   ሲሆን፤ በዚያን ግዝ አንድ ሚልዮን የሚሆኑ ስደተኞች ወደ አገሪቱ ገብተወ ነበር፡፡ ከዝያን ግዝ ጀምሮ ጅርሞኖቸ በስደተኞቸ ጉዳይ ላይ ተከፋፍለዋል፡፡

ከቅርብ አመታት ወዲህ ጀርሞን በብዛት የሚመጡትን ስደተኞች ለመግታትና ሌሎች አደገኛ ሕገ ወጥ ጉዞ በማድረግ ወደ አውሮጳ ለመግባት የሚያደርጉት ጉዞ ለማክሸፍ የጥገኝነት ፖሊስዎችዋ ጥብቅ አድርጋለች፡፡ እነዚህ ፖሊስዎች ተቀባይነት ያላገኙ ጥገኝነት ጠያቂዎች ከአገርዋ ለማስውጣትና ቤተሰብ የማገኛነት ቪዛ የመወሰን መብት ያጠቃልላል፡፡ በተጨማሪም ጀርሞን ለስደትኞች የሚደረገውን የገንዘብ እርዳታ 2020 በአንድ ሰሶተኛ ለመቀነስ አቅዳለች፡፡

በስደተኞች ላይ  በሚደረገው ጥላቻ  መጨመርና ጥብቅ በሆኑ የስደተኞች ፖሊሲ ምክንያት ብዙ ስደተኞችና ጥገኝነት ጥያቂዎች በፍቃዳቸው ወደየአገራቸው እየተመለሱ ናቸው፡፡ ጀርሞን 2013 እና 2017 መካከል ባሉት ግዝያት 140000 ስደተኞች በላይ ወደ አገራቸው ወይም ወደ ሌላ ሰሶተኛ  አገር እንዲሄዱ ሁኔታዎችን አመቻችታለች፡፡

TMP – 01/05/2019

ፎቶ ; ሽተርስቶክ ኮም

በጀርሞን የመጥላት ሁኔታ እየባሰ ነው