በርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከሊቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

ከሊቢያ ወደ ሃገራቸው /ኢትዮፕያ/ የገቡት በርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መስከረም 24 ቀን 2018 እ.ኤ.አ የአዲስ አበባ አውሮፕላን ማረፍያ ቦሌ አርፈዋል፡፡ 76 የሚሆኑት ከስደት ተመላሾች ሁሉም ከኢትዮጵያ የሄዱት እንደሚሉት ከሆነ ወደ ሃገራቸው መመለስ እንደሚፈልጉና የገንዘብ ችግር ግን እንደገጠማቸው ይናገራሉ፡፡

በሊቢያ ዋና ከተማ ትሪፖሊ ካፈው ነሃሴ ጀምሮ አለመረጋጋት እንዳለና በከባድ መሳሪያዎችና ሮኬቶች የከተማናን መኖርያ ቤቶችና መሰረተ ልማቶች እንደወደሙና ነዋሪዎቹም ለመሰስ እንደተገደዱ ጨምረው ገልፀዋል  

የድሮዉ መሪ መሓመድ ጋዳፊ መንግስት ከወደቀ በኃላ የተደራጁት የአከባቢ ሚሊሻዎች ዋና ከተማይቱ ትሪፖሊን ለመቆጣጠር እየተፋለሙ ናቸው፡፡ እነዚህ የሚሊሻ ቡዱኖች ከረጀም ጊዜ ጀምረው በተቀናቃኝነት የቆዩ ሲሆን የሊቢያን ነዳጅ ዘይትና የተፈጥሮ ጋዝን ለመቆጣጠር ፍላጎት አላቸው፡፡

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከመስከረም 2018 እ.ኤ.አ ጀምሮ በሃገሪቱ ዋና ከተማ የአስከቿይ ጊዜ አዋጅ ማወጁና ይህም በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ለሞትና ለአካል ጉዳት በመዳረጋቸው መሆኑ ታውቋል፡፡ ሌላም ጥቅምት 3 የተኩስ አቁም ስምምነት ተደርጎ እንደ ነበርና ይህም የተኩስ አቁም ስምምነት እንደ ከዚህ ቀደሞቹ እንደሚብስ ይተነብያሉ፡፡

ሊቢያ ወደ ኣውሮጳ ስለሚሰደዱ ስደተኞች ዋና መሸጋገሪያ ሆና በማገልገል ላይ ስትሆን ይህም በሃገሪቱ ያለው አለመረጋጋት ለህገ-ወጥ የሰውዎች ዝውውር ሌሎች ሃሮች እንደነሱዳንና ግብ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ማረጋቸው /መጀመራቸው/ ተከትሎ መሆኑን ታውቋል፡፡

ኣብዛኞቹ ስደተኞች በእስር ቤቶችና መሰርያ ስፍራዎች አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ ላይ እንዳሉ ይታወቃል፡፡ በነሃሴ ወር የኢትዮጵያና የኤርትራ ስደተኞች በትሪፖሊ በመታሰራቸው ለህገ-ወጥ አዘዋዋሪዎች ተላልፈው ሲሰጡ ሲሉ ስደተኞቹ ከፒሊስ ጋር ግጭት እንደተፈጠረ ይናገራሉ፡፡ ይህም ለስደተኞቹ መለቀቂያ /መያዣ/ ገንዘብ ሊቀበሉላቸው መሆኑ ስላወቁ መሆኑን ታውቋል፡፡

በጥርና 2017 እና ግንቦት ወር 2018 ዓ/ም እ.ኤ.አ መካከል ባለው ግዜ የአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ወደ 23000 በሊቢያ የታገቱት ስደተኞች ወደየሃራቸው እንዲመለሱ እንዳገዘ /እንዳሳለጠ/ ገልፀዋል፡፡ ከስደት ተመላሾቹ ወደ ሃገራቸው ከገቡ በኃላ በተለያየ መልክ እርዳታ እንደሚያኙና ይህም መጠለያ ፣ ይህክምና ምርመራ ማህበራዊና ስነልቦናዊ ድጋፍና የመጓጓዣን /ትራንስፖርት/ ጨምሮ ወደ ሃራቸው ገብተው ከወገኖቻቸውና ማህበረሰባቻቸው ለመቀላቀል እንደሚረዳቸው ታውቋል፡፡

TMP – 05/10/2018

ፎቶ፡- አይ.አ.ኤም ፋይልስ ፡  ስደተኞቹ አዲስ አበባ ቦሌ አየር ማረፍያ ሲገቡ