በልብያ የሚገኙ ስደተኞች ባገሪቱ በተከሰተው ግጭት ምክንያት ወደ አውሮጳ ለመድረስ የነበራቸው ተስፋ እየቆረጡ ናቸው

በሊብያ በጦር መሳርያ የተደገፈ ግጭት በመቀጠሉ ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ በአገሪቱ ታስረው የሚገኙ ስድተኞች  ኤርትራውያን ጨምሮ  ስለድህንነታቸውና ወደ አውሮጳ ለመድረስ የነበራቸውን ተስፋ እየቆረጡ ናቸው።...
ተጨማሪ ያንብቡ

የሊብያ የባህር የጥበቃ አካላት የስደተኞችን ህይወት አድን ስራ አቁመዋል

እንደ የጀርመኑ በጎ አድራጊ ተቋም “ሲ ኣይ” ዘገባ ከሆነ የሊብያ የባህር ላይ ጥበቃዎች በባህር ላይ የምያደርጉት የነበረ የህይወት አድን ስራ ከባለፈው ወር ጀምሮ ማቆማቸው ገልፀዋል። የፀጥታ ሀይሉ በሀገሪቱ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሊብያ ታግተው ያሉ ስደተኞች በሀገሪቱ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ምክንያት የምግብ ዋጋ ጭማሪ ገጥሞዋቸዋል።

በሊብያ ትሪፖሊ ከተማ በተላለዩ የስደተኛ ማቆያ ማእከላት ውስጥ እየኖሩ ያሉ ስደተኞች  በሀገሪቱ እየቀጠለ ባለ ግጭት ምክንያት ከፍተኛ የሆነ የምግብ የዋጋ ጭማሬ ተከስቶባቸዋል። እንደ አልጀዚራ ዘገባ ከሆነ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

መሮኮና ስፔን በሕገ ወጥ የሰው ልጅ ኣዛዋዋሪዎች ላይ ባደረጉት ትግል የስደተኞች ቁጥር እንዲቀንስ ኣድርገዋል

በዚህ አመት በሞሮኮ በኩል ወደ ስፔይን የሚገቡት የሕገ ወጥ ስደተኞች ቁጥር በግማሽ ቀንሰዋል፡፡  የዚህ ምክንያትም ሁለቱ አገሮች ባደረጉት ጥረት የሕገ ወጥ የሰው ልጅ አዘዋዋሪዎች ቡዱን እንዲበታተን እንዲፈ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ቢያንስ ስምንት አፍሪካውያን ስደተኞች በየመን ምድር መሞታቸው ተሰማ

ቢያንስ ስምንት አፍሪካውያን ስደተኞች በጦርነት ውስጥ ባለችው የመን በግዝያዊ ካምፕ ውስጥ መሞታቸውን የአለም አቀፉ የስደተኞች ኤጀንኢ (አይኦኤም) ገለፀ። ስምንቱ ስደተኞች የሞቱት በካምፑ ውስጥ በተከሰተው ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ሊብያ: በጦር አውድማ ውስጥ በመሆንዋ ምክንያት ስደተኞች እየተጎዱ ነው

የካሊፋ ሃፍታር ወተሃደሮች  ከትሪፖሊ ወደ ደቡብ በ25 ኪሜ ርቀት  የሚገኘውን ቃሳር ቢን ጋህሺር የተባለውን የስደተኞች ማቆያ ማእከል በቁጥጥር ስር አውለዋል። ይህ የሆነውአፕሪል 23 ቀን 2019 ነው። ወተ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በየመን የሚገኙ ያለረዳት መውጫ ያጡ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ አገራቸው ለመመለስ ይፈልጋሉ

ከ60 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ሰደተኞች 37 ሴቶችን ጨምሮ በጦርነት በታመሰችው የመን ውስጥ መውጫ ያጡና ታስረው የሚገኙት በአገሪቱ ባለው አስጊ/አሳሳቢ ሁኔታ ምክንያት ወደ አገራቸው ለመመለስ እንደሚፈል...
ተጨማሪ ያንብቡ

በህገ ወጥ የሰዎች ድለላ የተጠረጠረ ቡድን በጣልያን ፍርድቤት የአስርት አመታት እስር ተፈረደበት

ኦገስት 2015 በአጋጠመው የጀልባ መገልበጥ አደጋ ምክንያት 49 ስደተኞች መሞታቸው ተከትሎ የተጠረጠረ በርክት ያሉ ሰዎች ያሉበት አንድ ቡድን ቅጣት ተፈረደበት። የጣልያን ከፍተኛ ፍርድቤት ለ ሶስት ህገ ወጥ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የአውሮፓ ህብረት አዲስ ፕሮግራም የስራ ዕድል ከፍ ለማድረግና ስደትን ለመግታት ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች የገንዘብ እርዳታ እያደረገ ነው

የአውሮፓ ህብረት አዲስ ፕሮግራም ወደ ውጭ የሚደረገውን ስደት ለመግታት በአፍሪካ ወጣት ስራ ፈጣሪዎች ሴቶች ላይ ያተኮረ የገንዘብ እገዛ በማድረግ ላይ ይገኛል። የአውሮፓ ህብረት አነስተኛ ብድሮችና ዋስትና ፕ...
ተጨማሪ ያንብቡ