ጣልያን ዋናው የስደተኞች መቀበያ ማእከል ዘጋች

በአውሮጳ በትልቅነቱ ይታወቅ የነበረው በጣልያን ሲስሊ ደሴት ሚንዮ የሚገኘው የስድተኞች መቀበያ ማእከል በሐምሌ 9 እ.ኤ.አ በይፋ እንዲዘጋ ተደረገ፡፡ በ2014 እ.ኤ.አ ሚንዮ የስደተኞች ማእከል ቁጥራቸው ከ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በቱኒዝያ የባህር ጠረፍ ጀልባ በመሰጠምዋ ምክንያት በርካታ ስደተኞች ጠፍቷል

በሐምሌ 4 በቱኒዝያ የባህር ጠረፍ ስደተኞች ይጓዝባት የነበረችውን ጀልባ በመገልበጥዋ ምክንያት ከ80 በላይ አፍሪካውያን ስደተኞች መጥፋታቸውና መሞታቸው የአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (IOM) አስታወቀ። ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ሊብያ: በእስር በየቶች የሚገን ስድተኞች በአየር ድብደባ ተገደሉ

በሓምሌ 3 እ.ኤ.አ በሊብያ በሚገኝ የስደተኞች እስር ቤት ላይ በተካሄደው የአየር ድብደባ ቢያንስ 53 ስደተኞች ሲሞቱ ከ130 በላይ ደግሞ ቆስለዋል። በትሪፖሊ አቅራብያ የሚገኘው የታጁራ እስር ቤት ከ600 ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በአውሮፓ ውስጥ ቤተሰብ ጋር ማገናኘት ይበልጥ አስቸጋሪ ሆኗል

በአውሮፓ የሚወጡ ያሉትን ቤተሰብ መልሶ ማገናኘት ህጎች በመጸንከራቸው ስደተኞች ከቤተሰቦቻቸው ጋር የመቀላቀልን ሁኔታ ኣስቸጋሪ እየሆነ ነው። ከእነዚህ መካከል አንዱ የኤርትራ ስደተኛ የሆነች ከ 2010 ጀምራ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያና ኬንያ ሕገ ወጥ ስደትን ለመከላከል በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ኤርትራውያን ስደተንች ታሰሩ

ከመጋቢት እስከ ሰኔ 2019 እ.ኤ.አ ባሉት ወራት የኬንያ ባለስልጣኖች ያለ ህጋዊ ማስረጃ በሕገ ወጥ መንገድ ወደ አገሪቱ ለመግባት የሞኮሩት 55 ኤርትራውያን ስደተኞች በቁጥጥር ስር አዋለ፡፡ በቅርቡ በሰኔ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያን የህይወት ኣድን ጀልባዎች እንደምትቀጣ ኣስታውቃለች

የጣሊያን መንግስት ያለምንም ፍቃድ ወደ ጣሊያን ወደቦች የሚገቡ መንግስታዊ ያልሆኑ ህይወት ኣድን መርከቦች በከባድ ለማቅጣት ውሳኔ በማሳለፉ በሜዲትራንያን ባህር ላይ ስደተኞችን የማዳን እንቅስቃሴ ይበልጥ ኣስ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኤርትራውያን ስደተኞች በሊብያ እስር ቤቶች በአስከፊ ሁኔታ ተይዘው ይገኛሉ

ከ650 በላይ ጥገኘነት ጠያቂዎችና ስደተኞች ከ430 በላይ የሚሆኑ ኤርትራውያን ጨምሮ ያለ በቂ ምግብና ውሃ በአስከፊ ሁኔታ በሊብያ ዚንታን እስር ቤት እንደሚገኙ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ጉዳይ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያ ስደተኞች የሚጠቀሙበትን አዲስ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ የአገልግሎት ማእከል ከፈተች

ኢትዮጵያ አዲስ የአገልግሎት ማእከል በመክፈት ስደተኞች የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ማለትም የልደትና የጋብቻ የመሳሰሉትን ምዝገባ እንዲያገኙ እያደረገች ነው፡፡´ ማእከሉ በተባበሩት መንግስታት የስደተኞ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ አዳዲስ የስደተኞች ማእከላት ለስደተኞች ሁለገብ አገልግሎት በመስጠት ላይ ናቸው

አዲስ በወጣው ህግ መሰረት ኢትዮጵያ ውስጥ ለስደተኞች ሁለገብ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ አዳዲስ ማእከላት እየተከፈቱ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ። የመጀመርያው የስደተኞች ማእከል በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የተ...
ተጨማሪ ያንብቡ