የአፍሪካ ቀንድ ስደተኞች ወደ ሀገር ቤታቸው ይመለሱ ዘንድ ተጨማሪ ድጋፍ እየተደረገላቸው ነው

የአፍሪካ ቀንድ ህገ ወጥ ስደተኞች ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱ ፈቃደኛ ከሆኑ ተጨማሪ ድጋፍ ሊደረግላቸው መሆኑ ተገለፁ። መይ 2019 ላይ አለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም አይኦኤም እንዳለው የአውሮፓ ህብረት ለዚ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ብዙ ስደተኞች ከሊብያ እንዲወጡ ከማድረግ ይልቅ ወደ እስር ቤቶች እንዲመለሱ እየተደረጉ ናቸው

ምንም እንኳን በሊብያ ያለው ግጭት እየቀጠለ ቢሆንም እስከ አሁን ድረስ ስድተኞች በባህር ላይ በሚያደርጉት ጉዞ በሊብያ የባህር ጠረፍ ጠባቂዎች ተይዘው በአገሪቱ ወደሚገኙ እስር ቤቶች እየተመለሱ መሆናቸውን የ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሊብያ ምስራቃዊ ክፍል 290 ስደተኞች ባህር ላይ ከሞት ድነዋል

በሶስት አነስተኛ ጀልባዎች ላይ ሜዲትራንያን ባህር ተሻግረው ለማለፍ ሲሞክሩ የነበሩ 290 ስደተኞች ከሞት መዳናቸው የሊብያው የባህር ሀይል አስታውቀዋል። መይ 23 ቀን 2019 ጥዋት ላይ ከትሪፖሊ 160 ኪሎ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የዩኒሴፍ የበጎ ፍቃድ አምባሳደር በኢትዮጵያ ለሚገኙ ስደተኞች የትምህርት ዕድል እንድያገኙ ሁኔታዎች እንደተመቻቸላቸው ተናገሩ

የዩኒሴፍ የበጎ ፍቃድ አምባሳደር የሆኑት የህንድ ፊልም  ሴት ተዋናይ ፕሪያንካ ቾፕራ ጆናስ በኢትዮጵያ ባደረጉት የአንድ ሳምንት ጉቡኝት በህፃፅና አዲ ሓርሽ የስደተኛ ካምፖች ከሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ጋ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያን ከአደጋ የዳኑ ስደተኞች ይዘው ወደ ሀገርዋ የሚመጡትን ጀልቦች እንደምታስከፍል አስታወቀች

ጣልያን ወደ ሀገርዋ በሚመጡት ህይወት አዳኝ ጀልባዎች ላይ ክፍያ እንዲጣል የምያደርግ ማለትዋን ተከትሎ ከተላለዩ የመብት ተሟጓች ተቋማት ክስ እየቀረበባት።  በሀገር ውስጥ ሚኒስትሩ ማቲው ሳሊቪኒ የቀረበ አዲ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያዊው ከስደት ተመላሽ ስለ ሕገወጥ አደገኝነት መግለጫ ሰጠ

በቅርቡ ብሩክ የተባለው ከስደት ተመላሽ ኢትዮጵያዊ ስለ ህገ–ወጥ ስደት አደገኝነት ታሪኩን/በሱ የደረሰውን ሁኔታ በመንገር ሌሎች እንዲያውቁት አድርጓል። ብሩክ በአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (IO...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኤርትራውያን ስድተኞች በኢትዮጵያ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ለመማር በብዛት ተመዝግበዋል

በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች በአገሪቱ ውስጥ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ለመማር የተመዘገቡ መሆናቸው የተባበሩት መንግስታት የስድተኞች ጉዳይ ፅህፈት ቤት አሰታውቀዋል። በተባበሩት መንግስታት የስድተኞች ጉዳይ ፅህፈ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ከቱንዝያ በኩል የወጣ ጀልባ በመገልበጡ ምክንያት ቢያንስ የ65 ስደተኞች ህይወት ማለፉ ተሰማ

ዩኤንኤችሲአር እንደገለፀው ህገ ወጥ ስደተኞች ጭና ከቱንዝያ የተነሳች አንድ ጀልባ በባህር በመገልበጥዋ ምክንያት ቢያንስ 65 ሰዎች ህይወታቸው አልፈዋል። አንድ በህይወት የተገኘ ስደተኛ እንደገለፀው እነዚህ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ሌሎች 222 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከየመን ወደ ሀገር ቤት ተመልሰዋል

አለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም (አይኦኤም) እንደገለፀው ከመይ 6-11 ቀን 2019 ሌሎች 222 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከየመን ሰንአ ወደ አዲስ አበባ ገብተዋል። ስደተኞቹ ወደ ኢትዮጵያ  የገቡት በአራት በረ...
ተጨማሪ ያንብቡ