በጣልያን የባህር ዳርቻ ስደተኞች የጫነች ጀልባ በመስመጥዋ 13 ሴቶች ሞተዋል 8 ህፃናት ደግሞ የደረሱበት ጠፍቷል

የጣልያን የላምፖዶሳ ደሴት  ጠረፍ ጠባቂዎች፤ በጥቅምት 6/2019 ከሰጠመችው ጀልባ ላይ፤ 13 ሴት ስደተኞች አስከሬን አግኝተው ለማውጣት ችሏል። 8 ህፃናት የሚገኙባቸው ቀሪዎቹ በጀልባዋ የነበሩ ስደተኞች ደ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በቱኒዝያ የባህር ጠረፍ ጀልባ በመሰጠምዋ ምክንያት በርካታ ስደተኞች ጠፍቷል

በሐምሌ 4 በቱኒዝያ የባህር ጠረፍ ስደተኞች ይጓዝባት የነበረችውን ጀልባ በመገልበጥዋ ምክንያት ከ80 በላይ አፍሪካውያን ስደተኞች መጥፋታቸውና መሞታቸው የአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (IOM) አስታወቀ። ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ከቱንዝያ በኩል የወጣ ጀልባ በመገልበጡ ምክንያት ቢያንስ የ65 ስደተኞች ህይወት ማለፉ ተሰማ

ዩኤንኤችሲአር እንደገለፀው ህገ ወጥ ስደተኞች ጭና ከቱንዝያ የተነሳች አንድ ጀልባ በባህር በመገልበጥዋ ምክንያት ቢያንስ 65 ሰዎች ህይወታቸው አልፈዋል። አንድ በህይወት የተገኘ ስደተኛ እንደገለፀው እነዚህ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በህገ ወጥ የሰዎች ድለላ የተጠረጠረ ቡድን በጣልያን ፍርድቤት የአስርት አመታት እስር ተፈረደበት

ኦገስት 2015 በአጋጠመው የጀልባ መገልበጥ አደጋ ምክንያት 49 ስደተኞች መሞታቸው ተከትሎ የተጠረጠረ በርክት ያሉ ሰዎች ያሉበት አንድ ቡድን ቅጣት ተፈረደበት። የጣልያን ከፍተኛ ፍርድቤት ለ ሶስት ህገ ወጥ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ቱኒዝያ የሚገኘው የስደተኞች ማቆያ ማእከል ባለው አስከፊ ገፅታ ስደተኞች ራሳቸውን ለማጥፋት እየሞከሩ ነው።

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳዮች ኤጀንሲ፡ ዩኤንኤችሲአር ባቋቋማቸው የስደተኞች ማእከላት በቱንዝያ የሚገኙ በርከት ያለ ቁጥር ያላቸው ስደተኞች በማቆያ ማእከላቱ እያጋጠመ ባለ መጥፎ የኑሮ ሁኔታ ራሳቸ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያን ህገ ወጥ ስደት ለመከላከል የምያስችል የተሽከርካሪ ድጋፍ ለቱንዝያ ሰጠች

የጣልያን መንግስት 50 የበረሀ ተሽከርካሪዎችን ለቱንዚያ ሰጠች። ይህ በሰሜናዊ የአፍሪካ ክፍል ለሚደረገው ህገ ወጥ ስደት ለመከላከል ታስቦ የተሰጠ ደጋፍ  መሆኑ ተገልፀዋል።   እነዚህ   50 4×4...
ተጨማሪ ያንብቡ

የኣውሮፓ ሕብረት መሪዎች ስደተኞችን በሚመለከት ከሰሜን አፍሪካ መሪዎች ጋር ስምምነት ለማድረግ ይፈልጋሉ፡፡

የአውሮፓ ሕብረት መሪዎች ስደተኞችን በሚመለከት ከሰሜን አፍሪካ አገሮች ማለት ግብፅ፣ ቱኒዝያ፣ ሞሮኮና ሊቢያ ጋር ስምምነት ለመደራደር ዝግጁ ነን ብለዋል፡፡ ይህ የሆነውም የአውሮፓ ሕብረት በአውስትርያ ሳልስ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ቱንዝያ ከሁለት ሳምንታት ቆይታ በኋላ የስደተኞችን መርከብ በወደብዋ እንድያርፍ ፈቃድ ሰጠች!

በጁላይ 28 የወጣው ዘገባ እንደምያመላክተው 40 ስደተኞችን ይዞ ባህር ላይ ለ2 ሰማንታት የቆየው እና በኮመርሻል ቨስል የዳነው መርከብ በወደብዋ እንድያርፍ  ቱንዝያ ፈቅዳለች።   ቱንዝያ እንዚህ ስደተኞች ...
ተጨማሪ ያንብቡ