ፖሊስስደተኞችንከፓሪስዋናዋናመንገዶችእንዲወጡለማድረግየምያስችል ትእዛዝተሰጠው።
ከፈረንሳይየሀገርውስጥጉዳዮችሚኒስትርበተላለፈትእዛዝመሰረትየሀገሪቱፖሊስስደተኞችንየሚርመስመሱበትመንገድእንዲዘጉበዝግጅትመሆኑተገለፀ። ምክንያቱም2300 ስደተኞችንበፓሪስየተለያዩመንገዶችላይበወዳደቁድንኳኖችእንዲጠለሉሆኖዋል።
የፈረንሳይየሀገርውስጥጉዳዮችሚኒስትርግራድኮሎምብይሄንንትእዛዝለፓሪስከተማመስተዳደርያስተላለፉትበየመንገዱበማቆያጣብያዎችያለየስደተኞችቁጥርእየጨመረበመምጣቱምክንያት “ለፓሪሳውያንከአቅማቸውበላይ” ወደሆነው “የሰብኣዊነትጣጣ” እያስገባቸውበመሆኑነውተብለዋል።
በተለይየሱዳን፣ ኤርትራእናኣፍጋኒስታንስደተኞችበፓሪስዋናዋናመንገዶችበተለይምደግሞበሰሜናዊውየፓሪስክፍልባሉትካናሎችላይድንኳንተክለውእየኖሩነው። መንገዶቹአትሌቶችእናሳይልኪስቶችየሚያዘወትሩትእንዲሁምየገበያማእከላት፣ ባንኮችእናየመሳሰሉትየንግድስራዎችየሚከናወኑባቸውበመሆናቸውስደተኞችንከዛመውጣትያስፈልጋልነውየተባለው።
አንድአፍጋኒስታዊወጣትስደተኛእናአንድበመልክሱዳናዊአልያምሶማልያዊየሚመስልወጣትከወርበፊትከካናሉወደታችተፈጥፍጠውጉዳትእንደደረሰባቸውታውቀዋል። ለተለያዩጠቃሚነገሮችእናለገንዘብብለውሲሯሯጡበሚፈጠርመገፋፋትብዙስደተኞችጉዳትእየደረሰባቸውእናለማስተዳደርከፍተኛጫናእየፈፈጠረመሆኑምተገልፀዋል።
በዚህወርመጀመርያአከባቢየፓሪሱከንቲባአነሂዳልጎለመንግስታቸውባቀረቡትአቤቱታየስደተኞቹንመጠልያማጣትለከተማቸውመስተዳድርከፍተኛአቅምየሚጠይቅበመሆኑመንግስትይሄንንችግርበመፍታትበከተማቸውእየገጠማቸውያለኢሰብኣዊየሆነምስልመቀነስእንዳለበትጠቅሰዋል።
መንግስትበበኩሉከንቲባውህገወጥስደተኞችንእንድያባርርገፋፍተዋል። የሀገርውስጥጉዳዮችሚኒስትሩእንዳሉትምይሄንንየፓሪስየስደተኞችብዛትእናየመንገዶችትርምስችግርበፖሊስበመታገዝከዋናዋናመንገዶችእንዲወጡይደረጋልብለዋል። ይህውሳነተግባራዊየሚሆንበትዋነኛምክንያትም “ለመስተዳደራዊቁጥጥር” ብቻሳይሆንከንቲባውሂዳልጎቀድመውላቀረቡትአቤቱታአፋጣኝምላሽባለመስጠታቸው “በመፀፀትም” ጭምርነው።
የፈረንሳይየሀገርውስጥጉዳዮችሚኒስትሩአጽንኦትሰጥተውእንደገለፁት “በየመንገዱያሉትየስደተኞችድንኳኖችመልሰውየሚቋቋሙበትመንገድእንዳይኖርየከተማውመስተዳድርከፍተኛድጋፍማድረግአለበት” ብለዋል። እንደእሳቸውአገላለፅደግመውየሚቋቋሙከሆነ “ጥቅምአልባ” ነውየሚሆነው። “እናምመጠልያዎቹደግመውበማይሰሩበትመንገድመፍረስእንዲችሉአከባብያዊመስተዳደሮችእናአመራሮችየማይተካሚናአላቸው” ብለዋል።
ሚኒስተርኮሎምብበገለፃቸውይህየፈረንሳይመንግስትአቋምእናኦፕሬሽን “ከኦፕሬሽኑለሚጠቀሙበደንብለመቀበል” እና “በፈረነሳይዐውደግዛትለመቆየትዕድለኛባልሆኑምለማባረር” ይጠቅማል።
ይህየማባረርስራ 35ኛ የሀገሪቱየስደተኞችማባረርኦፕሮሽንሆኖየሚመዘገብሲሆን በ2015 እ.ኤ.አክረምትላይፈረንሳይ28,000 ስደተኞችንማባረርዋይታወቃል።
የ24 ዐመቱአብዱልጃባርከአፍጋኒስታንተነስቶፓኪስታንን፣ ኢራንን፣ ቱርኪን፣ ቡልጋርያን፣ ሰርብያንበማቋረጥከስድስትወራትጉዞበኋላፈረንሳይየገባስደተኛነው። የገባውምበግንቦትሶስተኛሳምንትአከባቢነው።
ይህበቤተሰቡግፊትተነሳስቶይሄንንየስደትጉዞጨርሶጥገኝነትን (asylum) የጠየቀወጣትስደተኛሲሆንየችግሩመጠን “እዚህበጣምያስጠላል። በዚህመጠልያውስጥአልጋየለም። ምግብየለም። መታጠብያየለም። ሌሊትደግሞበጣምይበርዳል” በማለትይገልፀዋል።
TMP – 17/06/2018
በሰሜናዊየፓሪስክፍልየስደተኞችማቆያድንኳኖችወዳድቀውይታያሉ፤ መይ 5/2017
ፅሑፉን ያካፍሉ