በጁላይ 28 የወጣው ዘገባ እንደምያመላክተው 40 ስደተኞችን ይዞ ባህር ላይ ለ2 ሰማንታት የቆየው እና በኮመርሻል ቨስል የዳነው መርከብ በወደብዋ እንድያርፍ ቱንዝያ ፈቅዳለች። ቱንዝያ እንዚህ ስደተኞች ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ፎቶ: የጣልያኑ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢዘኖ ማቨሮ ሚላንሲ ጣልያን እና ሊብያ የ 2008 friendship treaty በመባል የሚታወቀውን የጋራ ስምምነት ጁላይ 7 ላይ ማደሳቸው ታውቋል። ይህ ውል ስደተኞ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የሊብያ የጠረፍ ጠባቂ ጀልባ፡፡ፎቶ፡ ማቲያስ ሞንሮይ/ በአውሮፓ ሕብረት የደህንነት አዋቂና የፖሊስ ግብረ አበር ሊብያ ወደ አውሮፓ የሚመጡት ሕገወጥ ስደተኞችን ለመግታት ከኢጣልያ 10 የጠረፍ ጠባቂ ጀልባዎ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ጣልያን የሜዲትራንያን ባህር ላይ የስደተኞችን አደጋ ትከላከል ዘንድ በተደጋጋሚ ከአውሮፓ ህብረት ሀገራት ጥያቄ እየቀረበላት ነው። ይሁንና የቀኝ ዘመም ፓርቲ መሪ የሆኑትን ሳሊቪኒ ስደተኞች የምያርፉባቸው ወደ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የጣልያን የአገር ውስጥ ሚኒስቴር፣ ማቴዎ ሳልቪኒ፡፡ ፎቶ፡ /ቫይስ ኒውስ/ ጣልያን ለሰሜን አፍሪካ አገሮች 1 ቢልዮን ዩሮ “የልማት ፈንድ” በሥራ ላይ ለማዋል ወይም ኢንቬስት ለማድረግ እቅድ እንዳላት፣ የጣል...
ተጨማሪ ያንብቡ
ፖስተር፡ በጣልያኑ ሊግ ፓርቲ አዘጋጅነት በተካሄደው ሰልፍ “ጣልያን ትቅደም” የሚለው ፅሁፍ ይታያል፤ ፒዛ ዲል ዱሞ፤ ሚላን፤ ጣልያን 24 ፌብራሪ 2018 የጣልያን ፋርራይት የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ማቲው ሳሊ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የጣልያኑ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ማቲው ሳሊቪኒ ባህርን አቋርጠው አውሮፓ ለሚገቡ ስደተኞችን ለማስቆም የምያስችሉ ማእከላት በሊብያ ለማቋቋም በሚቻልባቸው ዕድሎች ከሊብያ መመሪዎች ባጋር ለመመከር ሊብያ ገብተዋ...
ተጨማሪ ያንብቡ