ጣልያን ዋናው የስደተኞች መቀበያ ማእከል ዘጋች

በአውሮጳ በትልቅነቱ ይታወቅ የነበረው በጣልያን ሲስሊ ደሴት ሚንዮ የሚገኘው የስድተኞች መቀበያ ማእከል በሐምሌ 9 እ.ኤ.አ በይፋ እንዲዘጋ ተደረገ፡፡ በ2014 እ.ኤ.አ ሚንዮ የስደተኞች ማእከል ቁጥራቸው ከ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያን የህይወት ኣድን ጀልባዎች እንደምትቀጣ ኣስታውቃለች

የጣሊያን መንግስት ያለምንም ፍቃድ ወደ ጣሊያን ወደቦች የሚገቡ መንግስታዊ ያልሆኑ ህይወት ኣድን መርከቦች በከባድ ለማቅጣት ውሳኔ በማሳለፉ በሜዲትራንያን ባህር ላይ ስደተኞችን የማዳን እንቅስቃሴ ይበልጥ ኣስ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በጣልያን ጎጅያ ያሉ ስደተኞች ያሉበት የኑሮ ሁኔታ እየከፋ ነው ተባለ

እንደ የጣልያን የሀኪሞች የግብረ ሰናይ ተግባር ተቋም (MEDU) አገላለፅ ከሆነ በደቡባዊ የጣልያን ክፍል በጎጅያ የሚገኙ ስደተኞች ያሉበት የኑሮ ሁኔታ እየከፋ ነው። ተቋሙ  ‘ኢ ፍትሀዊ መሬት፡  የጉጅያ ታ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያን ከአደጋ የዳኑ ስደተኞች ይዘው ወደ ሀገርዋ የሚመጡትን ጀልቦች እንደምታስከፍል አስታወቀች

ጣልያን ወደ ሀገርዋ በሚመጡት ህይወት አዳኝ ጀልባዎች ላይ ክፍያ እንዲጣል የምያደርግ ማለትዋን ተከትሎ ከተላለዩ የመብት ተሟጓች ተቋማት ክስ እየቀረበባት።  በሀገር ውስጥ ሚኒስትሩ ማቲው ሳሊቪኒ የቀረበ አዲ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የሊብያ የባህር የጥበቃ አካላት የስደተኞችን ህይወት አድን ስራ አቁመዋል

እንደ የጀርመኑ በጎ አድራጊ ተቋም “ሲ ኣይ” ዘገባ ከሆነ የሊብያ የባህር ላይ ጥበቃዎች በባህር ላይ የምያደርጉት የነበረ የህይወት አድን ስራ ከባለፈው ወር ጀምሮ ማቆማቸው ገልፀዋል። የፀጥታ ሀይሉ በሀገሪቱ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በህገ ወጥ የሰዎች ድለላ የተጠረጠረ ቡድን በጣልያን ፍርድቤት የአስርት አመታት እስር ተፈረደበት

ኦገስት 2015 በአጋጠመው የጀልባ መገልበጥ አደጋ ምክንያት 49 ስደተኞች መሞታቸው ተከትሎ የተጠረጠረ በርክት ያሉ ሰዎች ያሉበት አንድ ቡድን ቅጣት ተፈረደበት። የጣልያን ከፍተኛ ፍርድቤት ለ ሶስት ህገ ወጥ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የጣልያን እምቢተኝነት ተከትሎ የአውሮፓ ህብረት የባህር ድጋፍ ሰጪ ተቋማት ድጋፍ እያደረጉ ነው

ከ2015 ጀምሮ በሜዲትራንያን ባህር በኩል ወደ አውሮፓ የሚደረግ ጉዞ ትልቅ በሚባል መጠን ከመቀነሱ ጋር ተያይዞ  የአውሮፓ ህብረት በኦፕሬሽን ሶፍያ የሚደረገውን የመርከብ እንቅስቃሴ እንዲገታ አዘዋል። የአየ...
ተጨማሪ ያንብቡ

አንድ የድህንነት ጀልባ ባህር ላይ ወድቀው የነበሩ ስደተኞችን ካነሳ በኋላ እዛው እንዲቆይ ተደርገዋል

ጣልያን እና ማልታ: የጀርመን የባህር ድህንነት ጀልባ ወደ ወደባቸው እንዳይመጣ ከልክለዋል። ጀልባው ከሊብያ ተነስተው አውሮፓ ለመድረስ አስበው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እና በምዕራባዊ የሊብያ ክፍል ወድቀው የተገኙ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የጣልያን ባለስልጣናት የ1500 የስደተኞች ካምፕ አፈረሰ

በደቡባዊ የጣልያን ክፍል ከ1,500 በላይ ስደተኞች መኖርያ አልባ ሆነው ቆይተዋል። በመሆኑም እነዚህ ስደተኞች የመሰብሰብ ስራ የተሰራ ሲሆን በሳን ፈርዲናንዶ ተሰርቶ ነበረውን ቀኝ ዘመም ፓርቲ ወደ ስልጣን ...
ተጨማሪ ያንብቡ