ጣልያን ፤- በባህር ላይ ተገኝተው ወደ ሊብያ እንዲመለሱ በሚገደዱ ስደተኞች ላይ ከሊብያ ጋር የነበራት ስምምነት አድሳለች

አዲስ የተመረጠው የጣልያን መንግስት እንዳረጋገጠው ከሆነ፤ ሊብያና ጣልያን በ2017 እ. .ኤ. አ በባህር ላይ እያሉ በሊብያ የድንበር ጠባቂ ወታደር የተያዙ ስደተኞች ወደ የሰሜን አፍሪካዋ አገር ሊብያ የማጎ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጀርመን አውሮጳዊ የሆነ ወጥ የጋራ የጥገኝነት ፖሊሲ እንዲቀረፅ ተማፀነች

የማእከላዊ ባህርን የጋራ ድንበር ወደሚጋራ የአውሮጳ ሃገሮች የሚሄደው የአዲስ ስድተኞች ብዛት በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ በመምጣቱ የአውሮጳ አባል ሃገራት የጋራ የሆነ ወጥ የጥገኝነት ፖሊሲ በአንድነት እንደሚ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በጣልያን የባህር ዳርቻ ስደተኞች የጫነች ጀልባ በመስመጥዋ 13 ሴቶች ሞተዋል 8 ህፃናት ደግሞ የደረሱበት ጠፍቷል

የጣልያን የላምፖዶሳ ደሴት  ጠረፍ ጠባቂዎች፤ በጥቅምት 6/2019 ከሰጠመችው ጀልባ ላይ፤ 13 ሴት ስደተኞች አስከሬን አግኝተው ለማውጣት ችሏል። 8 ህፃናት የሚገኙባቸው ቀሪዎቹ በጀልባዋ የነበሩ ስደተኞች ደ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ከፈረንሳይና ጣልያን የተላለፈ የስደተኞች እንጋራ ጥሪ

የፈረንሳይ ፕረዚዳንት አማኑኤል ማክሮንና የጣልያኑ ጠቅላይ ሚኒስተር ጁዙፕ ኮንቴ በጋራ ለአውሮጳ ህብረት አገራት ባስተላለፉት አስቸኳይ ጥሪ እንደገለፁት፤ በደቡባዊ አውሮጳ በኩል የሚገባው የህገ ወጥ ስደተኞች...
ተጨማሪ ያንብቡ

ስድስት የአውሮጳ አገራት ከተስማሙ በኋላ በባህር ላይ በአሰቃቂ ሁኔታ ታግተው የነበሩ ስደተኞች እንዲራገፉ ተደርገዏል

የሁለት ሳምንት አሰቃቂ የባህር ላይ እገታ አሁን መቋጫ ተደርጎለታል። ችገታው በ356 ከነዚህ መካከል 90 ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ህፃናት የሚገኙበት ስደተኞች ላይ በሜዲትራንያን ባህር ውስጥ የተደረገ ሲሆን፤...
ተጨማሪ ያንብቡ

ከ500 በላይ የሚሆኑ ስደተኞች ባህር ውስጥ ከመርከብ እንዳይወርዱ ታግተዋል

በሜዲትራንያን ባህር መስመር ወደ አውሮፓ በሁለት የነብስ አድን ጀልባዎች ሲጓዙ የነበሩት ከ500 በላይ ስድተኞች ወደ አውሮፓ የመግብያ ፍቃድ የሚሰጣቸው አካል ባለመግኘቱ በባህር ላይ ታግተው ቀመዋል። የጣልያ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የነብስ አድን ኦፕሬሽን በሜዲትራንያን ባህር እንደገና ተጀመረ

ኤስ.ኦ.ኤስ ሜዲተራንያንና ድንበር የለሽ ሃኪሞች የተባሉት አለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች፤ በሜዲትራንያን ባህር የሚከሰተው የህገ ወጥ ስድተኞች ነብስ አድን ስራ እንደገና መጀመራቸው አስታወቁ። እነዚህ ድ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የ150 ህገ-ወጥ ስድተኞች አሳዛኝ ህልፈት

በዚህ አመት “ በከፋው የሜዲትራንያን ባህር እልቂት” እስከ 150 ህገ-ወጥ  ስደተኞች እንደሞቱ ( ህይወታቸው እንዳጡ) ይገመታል። አንድ ስሙን መጥቀስ ያልፈለገው ከአስቃቂ አደጋው የተረፈ ኤርትራዊ ህገ-ወጥ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የተባበሩት መንግስታት ወኪሎች ስደተኞችን የማዳን ስራ እንደገና እንዲጀምሩ ለአውሮጳ ህብረት ጥሪ አቀረቡ

የአውሮጳ አገራት በሜዲትራንያን ባህርና በሊብያ ተይዘው የሚገኙትን ስደተኞች ለመርዳት በመንግስት የሚደረጉ የማዳን ስራዎች እንደገና  መጀመር አለባቸው ሲሉ አለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (IOM)  የተባበሩ...
ተጨማሪ ያንብቡ