ጣልያን ህገ ወጥ ስደት ለመከላከል የምያስችል የተሽከርካሪ ድጋፍ ለቱንዝያ ሰጠች

የጣልያን መንግስት 50 የበረሀ ተሽከርካሪዎችን ለቱንዚያ ሰጠች። ይህ በሰሜናዊ የአፍሪካ ክፍል ለሚደረገው ህገ ወጥ ስደት ለመከላከል ታስቦ የተሰጠ ደጋፍ  መሆኑ ተገልፀዋል።   እነዚህ   50 4×4...
ተጨማሪ ያንብቡ

በሺዎች የሚቆጠሩ ጣልያናውያን ዘረኝነትን ለማውገዝ ሰለማዊ ሰልፍ ወጡ

ከ 200,000 በላይ ሰዎች  የተሳተፉበት በሰሜናዊ የጣልያን ክፍል በሚላን ከተማ ማርች 2/2019 ዘረኝነትን ያወገዘ ሰለማዊ ሰልፍ  ተደርጓል። ሰልፈኞቹ ራይት ዊንግ ፓርት እያወጣቸው ያለ ፖሊሲዎችን ፍራቻ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ለ19 ቀናት ባህር ላይ የቆዩ ስደተኞች ወደ ወደብ በሰላም መውጣታቸው ተሰማ

49 ስደተኞች ለ19 ቀናት ሙሉ ባህር ላይ ቆይተው በስተመጨረሻ በሁለት የጀርመን ህይወት አድን መርከቦች ጃንዋሪ 9/2019 በሰላም በማልታ ወደብ ላይ እንድያርፉ ተደርጓል። እነዚህ ከዘጠኝ የአፍሪካ ሃገራት ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያን ስደተኞችን ያለቤትና ከለላ የሚያስቀር አዲስ ህግ አወጣች

የጣልያን ፓርላማ ስደተኞችን ያለ ከለላና ቤት አልባ የሚያደርግ አዲስ የደህንነትና የውጭ አገር መውጫ ውሳኔ በማስተላለፉ በጣልያን የሚገኙ ስደተኞች ወደ በረንዳዎችና ጎደናዎች እየተወረወሩ (እየተጣሉ) መሆናቸ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያን ለህገ-ወጥ ስደት ዋና መንስኤዎችን ለመግታት እንድታግዝ ኬንያ ጥሪ አቀረበች

ህገ–ወጥ ስደትን ለመግታት በሚደረገው ጥረት የጣልያን መንግስት ለህገ–ወጥ ስደት ዋና ዋና መንስኤዎች የሆኑትን ልዩ ትኩረት እንዲያደርግ ኬንያ ሓሳብ አቅረባለች:: ጥቅምት 25/2018 ዓ/...
ተጨማሪ ያንብቡ

በዚህ ዓመት በሜዲትራንያን የስደተኞች ሞት ከሁለት ሺ እንደሚያልቅ ታውቃል

በኖቨምበር 2018 ዓ/ም እ.ኤ.አ 17 ስደተኞች በጉዞ ላይ እያሉ ከሞቱ በኃላ የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮምሽነር /ዩ.ኤን.ኤች.ሲ.አር/በዚህ ዓመት በሜዲትራንያን ባህር ጉዞ የሟቾች ስደተኞች...
ተጨማሪ ያንብቡ

ከሊብያ ወደ ጣልያን በምያስኬድ የባህር መንገድ የህይወት አድን መርከቦች የሉም!

ከኦገስት 26 ጀምሮ መካከለኛው ሜዲትራንያን ባህር ጥሎ በወጣ የህይወት አድን መርከብ ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ከፍተኛ የሞት አደጋ ጥላ ስር እንዳሉ ዘ ጋርድያን ዘግበዋል።   ለሰብአዊ ስራ ተብሎ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያን የሉባትን ስደተኞች ወደ ሊብያ እንደምትመልሳቸው አስጠነቀቀች!

ጣልያን ያሉባትን 180 ስደተኞች ሌላ  ሌላ የአውሮፓ ሀገራት ካልወሰድዋቸው ወደ ሊብያ ልትመልሳቸው መሆንዋን አስጠነቀቀች። በአውሮፓ ህር ስር የምትሰራ የጣልያን ሀገር የባህር ጠረፍ ጀልባ የሆነቸው ዲሲቶይ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያን ስደተኞችን የጫነች መርከብ ወደ ሊብያ እንዲመለሱ በማድረግዋ እየተወቀሰች ነው።

ጣልያን 108 ስደተኞችን ይዛ ወደ ሊብያ በመመለስዋ  ምክንያት ( rescued 108 migrants and returned them to Libya.) ዓለም አቀፍ ህግን እየጣሰች ነው ተብላለች። የስፔኑ የሁማኒተ...
ተጨማሪ ያንብቡ