ጣልያን ስደተኞችን በማገድ ዙርያ ከሊብያ ጋር የነበራት ስምምነት አደሰች

ፎቶ:  የጣልያኑ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢዘኖ ማቨሮ ሚላንሲ   ጣልያን እና ሊብያ የ 2008 friendship treaty በመባል የሚታወቀውን የጋራ ስምምነት ጁላይ 7 ላይ ማደሳቸው ታውቋል። ይህ ውል ስደተኞ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ለሦስተኛ ጊዜ ለዓለም አቀፋዊ ሕገ-ወጥ ማዟዟር ጥቃት ምክንያት የሆኑት ሕፃናት

ከ18 ዓመት በታች የሆኑት ሕፃናትች ስደተኞቸ የሜዲቴራንያን ባህርን በአስተላላፊዎች ጀልባ ላይ፡፡ ፎቶ፡ ጊደዮን ኢማድኖ/ሪፖርተር በተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት ፈንድና (UNICEF) ኢንተር – ኤ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያና እንግሊዝ ለሥራ ፈጠራና ለታክስ ሕግ ማሻሻያ የሚውል የ115 ሚልዮን እርዳታ ተፈራረሙ

ሚኒስትር አብርሃም ተኸስተና ለዓለም አቀፍ ልማት የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ አዲስ አበባ እርዳታው ሲፈራረሙ፡፡ ፎቶ፡ መስፍን ሰለሞን/ ዘ ሪፖርተር የእንግሊዝ መንግሥት በኢትዮጵያ 100,00...
ተጨማሪ ያንብቡ

በቬንቲሚሊያ ማሸጋገርያ ጣቢያ ለአካለመጠን ያልደረሱ ሕፃናት ግብረ ሥጋ ለመፈፀም ተገድደዋል፡፡

መግለጫ፡ በጣልያን – ፈረንሣይ ማስተላለፍያ ስደተኞች ሕፃናት ግብረ ሥጋ እንዲፈፅሙ ተገድደዋል ሲል ሴቭ ዘ ችልድረን አሰታወቀ፡፡ ፎቶ፡ ጆናታን ሃይምስ/ሴቭ ዘ ችልድረን በጣልያን አገር ስደተኞች ፈ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያን እተዘዋወሩ የሚጠብቁ ጀልባዎች ለሊብያ ልትሰጥ ነው

የሊብያ የጠረፍ ጠባቂ ጀልባ፡፡ፎቶ፡ ማቲያስ ሞንሮይ/ በአውሮፓ ሕብረት የደህንነት አዋቂና የፖሊስ ግብረ አበር   ሊብያ ወደ አውሮፓ የሚመጡት ሕገወጥ ስደተኞችን ለመግታት ከኢጣልያ 10 የጠረፍ ጠባቂ ጀልባዎ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያን ስደተኞችን ከባህር አደጋዎች ከመከላከል ፊቷ እያዞረች ነው።

ጣልያን የሜዲትራንያን ባህር ላይ የስደተኞችን አደጋ ትከላከል ዘንድ በተደጋጋሚ ከአውሮፓ ህብረት ሀገራት ጥያቄ እየቀረበላት ነው። ይሁንና የቀኝ ዘመም ፓርቲ መሪ የሆኑትን ሳሊቪኒ ስደተኞች የምያርፉባቸው ወደ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያን በሰሜን አፍሪካ 1 ቢልዮን ዩሮ በሥራ ሊያውል ነው፡፡

የጣልያን የአገር ውስጥ ሚኒስቴር፣ ማቴዎ ሳልቪኒ፡፡ ፎቶ፡ /ቫይስ ኒውስ/ ጣልያን ለሰሜን አፍሪካ አገሮች 1 ቢልዮን ዩሮ “የልማት ፈንድ” በሥራ ላይ ለማዋል ወይም ኢንቬስት ለማድረግ እቅድ እንዳላት፣ የጣል...
ተጨማሪ ያንብቡ

የፈረንሳይ ፓርላማ የአሳይለም ጠያቂ ስደተኞች ጉዳይ የምያፋጥን ህግ አወጣ

ፎቶ: በሰሜናዊ ፓሪስ ወደ አንድ ሰብኣዊ ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ለመግባት በመጠባበቅ ላይ ያሉ የስደተኞች ቡድን የፈረንሳይ ፓርላማ ኦገስት 1 ላይ ባካሄደው የፓርላማ ውሎ የአሳይለም ጠያቂ ስደተኞች ጉዳይ ለማፋ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የጣልያን ‘ፋር ራይት’ መንግስት የደህንነት መርከብ በጣልያን ምድር ላይ እንዳታርፍ ከለከለ

ፖስተር፡ በጣልያኑ ሊግ ፓርቲ አዘጋጅነት በተካሄደው ሰልፍ “ጣልያን ትቅደም” የሚለው ፅሁፍ ይታያል፤ ፒዛ ዲል ዱሞ፤ ሚላን፤ ጣልያን 24 ፌብራሪ 2018 የጣልያን ፋርራይት የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ማቲው ሳሊ...
ተጨማሪ ያንብቡ