የአውሮፓ ህብረት ረጅም ግዜ ከወሰደው የብራስለሱ ስብሰባ በሁዋላ ህገ ወጥ ስደትን ለመከላከል የምያስችል ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለፀ፡፡ ዘጠኝ ሰዐታትን የፈጀ ጥልቅ ውይይቱ ጁን 27 ከጥዋቱ 4፡30 ላይ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የጣልያኑ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ማቲው ሳሊቪኒ ባህርን አቋርጠው አውሮፓ ለሚገቡ ስደተኞችን ለማስቆም የምያስችሉ ማእከላት በሊብያ ለማቋቋም በሚቻልባቸው ዕድሎች ከሊብያ መመሪዎች ባጋር ለመመከር ሊብያ ገብተዋ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ሰለሳ ሁለት በግብፅ ተይዘው የነበሩ ኢትዮጵያውያን ህገ ወጥ ስደተኞች ጁን 11 ላይ ወደ ሀገራቸው እንደተመለሱ አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ዘግበዋል። የግብፁ ፕረዚደንት ዓብደል ፈታሕ ዓልሲሲ ለስደተኞቹ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ስደተኞች ከፈረንሳይዋ መዲና የማባረር አንዱ አካል ነው፤ ይህ በፓሪስ ከተማ በአንድ ዩኒቪረስቲ ውስጥ የተወሰደ እርምጃ። የፈረንሳይ ፖሊስ ጁን 26 ላይ 200 ስደተኞች ካለፈው ጃንዋሪ ጀምረው ይኖሩበት የነበ...
ተጨማሪ ያንብቡ
እቶም ናይ ሕብረት ኣውሮፓ ፓርላማ ፕሬዚደንት ኣንቶኒዮ ታጃኒ፣ መስመር መገዲ ሜዲቴራንያን ንምዕፃው ብኣውሮፓ ሊቢያ ልምዓት ፕላን 6 ቢሊዮን ዩሮ ከምዘድሊ ሓሳብ ኣቕሪቦም፡፡ ሚስተር ታጃኒ ቨልት ናብ ዝተብሃ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የ ሀንጋሪ መንግስት ለስደተኞች ሰብአዊ ድጋፍ በሚሰጡት ሰዎች ወይም አካላት ላይ ቅጣት የሚጥል አዲስ አነጋጋሪ ህግ ለመቅረፅ እየተዘጋጀ መሆኑን እየተነገረ ነው። ቢቢሲ እንደገለፀው ይህ ለመፅደቅ በዝግጅት ላ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የስፔን የፀጥታ ሀይል በግንቦት 17 ስደተኞችን አፍኖ በመውሰድ ያልተገባ ክፍያ በማስከፈል የተጠረጠረ የወንበዴዎች ቡድን ቁጥጥር ስር እንዳዋለ ገለፀ፡፡ ስደተኞቹ ከሞሮኮ የሄዱ መሆናቸውን ታውቀዋል፡፡ እንደ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ከፈረንሳይየሀገርውስጥጉዳዮችሚኒስትርበተላለፈትእዛዝመሰረትየሀገሪቱፖሊስስደተኞችንየሚርመስመሱበትመንገድእንዲዘጉበዝግጅትመሆኑተገለፀ። ምክንያቱም2300 ስደተኞችንበፓሪስየተለያዩመንገዶችላይበወዳደቁድንኳኖችእንዲጠለሉ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ዐለም አቀፍ የስደተኞች ተቋም (IOM) እና የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጀንሲ በበጎ ፈቃዳቸው ወደየሀገራቸው ይመለሱ ዘንድ ድጋፍ በማድረግ በምንቀሳቀሳቸው ምክንያት ከ 10 ሺ በላይ ስደተኞች ወደ ሀገ...
ተጨማሪ ያንብቡ