በያዝነው የፈረንጆች አመት ፌብራሪ 14 ላይ በሁለት ቀላል ጀልባዎች የእንግሊዝ ጠረፍ ለማቋረጥ አስበው ሲጓዙ የነበሩ 10 ስደተኞች ተይዘዋል። እነዚህ ስደተኞች ወደ ፈረንሳይ አልያም ወደ ሌላ የአውሮፓ ህብረ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ዘለካል እንደዘገበው ከሆነ በፈረንሳይ አልፕስ አንድ ስደተኛ በቅዝቃዜ ምክንያት መንገዶች ላይ ወድቆ በልብ በሽታ ህይወቱ አልፎ ተገኘ። ይህ ስደተኛ ጣልያንን ለመሻገር አስቦ በአልፕስ አከባቢ እንደደረሰ...
ተጨማሪ ያንብቡ
አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ያወጣው መግለጫ እንደምያመለክተው በጅቡቲ በኩል ወደ የመን ስደተኞች ጭነው ሲሄዱ የነበሩ ሁለት ጀልባዎች በባል ኤልመንደብ መስመር በመገልበጣቸው ምክንያት የ58 ሰዎች ህይወት ...
ተጨማሪ ያንብቡ
በሱዳን የተከሰተ የህገ ወጥ ስደት መጨመር ባስከተለው ችግር ምክንያት ስደተኞች የእንግሊዝ ቻናልን በብዛት ለማቋረጥ እየመኮሩ በመሆኑ ፈረንሳይ እና እንግሊዝ የቁጥጥር ኬላአቸው እያሰፉ መሆናቸውንኑ ተነግረ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ፎቶ: ቶማስ ሳምሶን Samson / ኤኤፍፒ. ጃንዋሪ 13/2019 ላይ ስደተኞች ወደ ስሜናዊ የፓሪስ ክፍል ለመሄድ በ ፓርቲ ዲ ላ ቪላቴ እና ፖርቲ ዲ ላ ቻፕሌ መሀካል እያሉ ጉዞዎቻቸው ካከማቹበት ቦታ በፖሊ...
ተጨማሪ ያንብቡ
170 የሚገምቱ ስደተኞች ከሊብያና ሞሮኮ በመነሳት ሜዲትራንያን ባህር ለማቋረጥ በመኮሩበት ሰዓት የገብቡበት ሳይታወቅ መቅረታቸው ድጋፍ ሰጪ ድርጅቶች ጃንዋሪ 19/2019 ላይባወጡት መግለጫ ገልጸዋል። በ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የእንግልዝ ባለስልጣናት ወደ ሀገራቸው የገቡትን ህገ ወጥ ስደተኞች ወደ ፈረንሳይ የመመለስ ስራ ጀመሩ። ባለፈው የፈረንጆች አመት መጨረሻ በትንሽ ጀልባ የእንግሊዝ ምድር የረገጡት የመጀመርያ ቡድን ጃንዋሪ 2...
ተጨማሪ ያንብቡ
የሞሮኮ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ጃንዋሪ 17/2019 ባወጣው መግለጫ እንደገለጸው ሀገሪቱ 89 ሺ ህገ ወጥ ስደተኞች በህገ ወጥ መንገድ ወደ አውሮፓ ከመሄድ አስቀርታለች። ይህ ቁጥር ወደ አውሮፓ ለመሄድ አ...
ተጨማሪ ያንብቡ
49 ስደተኞች ለ19 ቀናት ሙሉ ባህር ላይ ቆይተው በስተመጨረሻ በሁለት የጀርመን ህይወት አድን መርከቦች ጃንዋሪ 9/2019 በሰላም በማልታ ወደብ ላይ እንድያርፉ ተደርጓል። እነዚህ ከዘጠኝ የአፍሪካ ሃገራት ...
ተጨማሪ ያንብቡ