50% በስደተኞች ላይ የሚደርሰው የመብት ጥሰት ሃላፊነቱ የሚወስዱት ህገ ወጥ ደላሎች ናቸው

50% በስደተኞች ላይ የሚደርሰው የተለያየ ጥቃት በተለይም ደግሞ ወሲባዊ ጥቃት፣ አካላዊ ጉዳት፣ ስርቆት እና ጠለፋ በህገ ወጥ ደላሎች የሚፈፀም መሆኑ   ሚክሲድ ማይግሬሽን ሰንተር  (MMC) የተባለ ተቋም ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጣልያን ለህገ-ወጥ ስደት ዋና መንስኤዎችን ለመግታት እንድታግዝ ኬንያ ጥሪ አቀረበች

ህገ–ወጥ ስደትን ለመግታት በሚደረገው ጥረት የጣልያን መንግስት ለህገ–ወጥ ስደት ዋና ዋና መንስኤዎች የሆኑትን ልዩ ትኩረት እንዲያደርግ ኬንያ ሓሳብ አቅረባለች:: ጥቅምት 25/2018 ዓ/...
ተጨማሪ ያንብቡ

አብዛኛዎቹ የአውሮፓ ሕብረት መንግስታት ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ስምምነት ለመውጣት ፍላጎታቸውን እያሳዩ ነው

አስገዳጅነት የሌለው የተ.መ.ድ የስደተኞች ውል (ስምምነት) እክል እየገጠመው መሆኑ ተገለፀ:: የዚህ ምክንያት ደግሞ አባል አገራት እንደነ ፖላንድ ፣ ቼክ ሪፐብሊክ ፣ ቡልጋርያና ክሮሽያ የመሳሳሉት በታህሳስ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በዚህ ዓመት በሜዲትራንያን የስደተኞች ሞት ከሁለት ሺ እንደሚያልቅ ታውቃል

በኖቨምበር 2018 ዓ/ም እ.ኤ.አ 17 ስደተኞች በጉዞ ላይ እያሉ ከሞቱ በኃላ የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮምሽነር /ዩ.ኤን.ኤች.ሲ.አር/በዚህ ዓመት በሜዲትራንያን ባህር ጉዞ የሟቾች ስደተኞች...
ተጨማሪ ያንብቡ

ቬና ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ስምምነት ለትወጣ ነው

አውስትሪያ የተባበሩት መንግስታት ከሚፈራረሙት የስደተኞች ውል እንደማትፈርም አስታውቃለች:: የማትፈርምበትም ምክንያት የአለም አቀፍ የስደተኞች  አቀባበል ዝግጅት በቂ አለመሆኑን ተከትሎ ነው በማለት ነው:: ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ጀርመን በኢትዮጵያ ለስደተኞች የስራ እድልና የስልጠና ፕሮግራም ልትከፍት ነው

በኢትዮጵ በስደት ለሚኖሩና የሚያስተናግዋቸው ማህበረሰብ አባላት በሚቀጥለው ጊዜ ታላቅ የክህሎት ማሳደግያና የስራ እድል ፈጠራ በአዲስ አበባ በሱማሌና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሩህ ተስፋ ሰንቀዋል:: ይህም ጀርመን...
ተጨማሪ ያንብቡ

የሞሮኮ ባህር ሃይል የስደተኞች ጀልባ ተኩሶ አንድ ልጅ አቆሰለ

ኦክተበር 10/2018 ዓ/ም እ.ኤ.አ  የሞሮኮ የባህር ሃይል ስደተኞችን ጭና ከሰሜን አፍሪቃ ሃገር ወደ ስፔን ስተጓዝ ወደ ነበረች አንድ ጀልባ ተኩሶ አንድ የ16 ዓመት ልጅ ማቁሰሉ አጃንስ ፍራንስ ፕሬስን ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ብዙ ህፃናት ስደተኞች ወደ ግሪክ ደሴቶች በመጥፎ ሁኔታ እየደረሱ ነው

የተባበሩት መንግስታት የህፃናት ጉዳይ የሚከታተል (ዩኒሴፍ) ባለፉት መጀመሪያ 8 ወራት 2018 (እ.ኤ.አ) ከ7 ሺህ በላይ የህፃናት ስደተኞች  እንደደረሱና ባለፈው ዓመት 2017 ሲነፃፀር በ32% እድገት (...
ተጨማሪ ያንብቡ

ብሪታንያ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ማስታወቅያ አገልግሎትን ሊታደግ ነው

የኢንግሊዝ መንግስት ህገ-ወጥ የሰው ልጅ አዘዋዋሪዎች ለስደተኞች የሚጠቀሙት የፌስቡክ ማስታወቅያን እንደምታሳድድ ኣስታወቀች፡፡ እንደ ተለያዩ የኢንግሊዝ መንግስት ሚዲያዎች ዘገባ ከሆነ የኢንግሊዝ መንግስት 5...
ተጨማሪ ያንብቡ