ሁለት ፈረንሳውያን ስደተኞች በእንግሊዝ ቻናል አድርገው ወደ እንግሊዘ እንዲገቡ በማገዛቸው ምክንያት በእስር እንዲቀጡ ተደርጓል። ከሁለቱም ሰዎች አንዱ በጥቅም ላይ የዋለች ጀልባ ባለቤት ሲሆን እስከ 39 የሚ...
ተጨማሪ ያንብቡ
መይ እሁድ 19 ቀን 2019 ዘጠኝ ስደተኞች በመያዝ በእንግሊዝ ቻናል በኩል ወደ እንግሊዝ በመሄድ ላይ የነበረ ትንሽ ጀልባ በቁጥጥር ስር ውላለች። አንድ ህፃን የሚገኝባቸው እነዚህ ስምንት ሰዎች ራሳቸው ኢራ...
ተጨማሪ ያንብቡ
መይ 11 ቀን የቅዳሜ እና እሁድ ቀናት ላይ በህገ ወጥ መንገድ ወደ እንግሊዝ ሃገር ለመግባት አስበው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 42 ስደተኞች የእንግልዝ ፖሊስ በቁጥጥር ስር እንዳዋላቸው አስታወቀ። ስደተኞቹ በወሰን...
ተጨማሪ ያንብቡ
በኬንት በኩል ወደ እንግሊዝ ሀገር በመግባት ላይ የነበሩ ሰላሳ ስድስት ስደተኞች በሀገሪቱ የወሰን ጥበቃ ሀይሎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ስደተኞቹ በዱብሊን ሬጉሌሽን መሰረት ወደ ፈረንሳይ እና ሌሎች የአውሮፓ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ይህ 18 ሰዎች የያዘ የኤርትራውያን ስደተኞች ቡድን ማርች 13 ቀን 2019 በትልቅ ተሳቢ መኪና አመካኝነት ወደ እንግሊዝ ሀገር ለመግባት ሲሞክር በቁጥጥር ስር ሊውል ችለዋል። ስደተኞቹ የተያዙት በተለመደው...
ተጨማሪ ያንብቡ
ማርች 12 ቀን 2019 ፖሊስ ህገ ወጥ የስደተኞች ካምፖች ለማፍረስ እየተንቀሳቀሰ ቆይቶ በካሊስ አከባቢ የነበረ ወደ 200 የሚጠጉ ስደተኞች የሚኖሩበት ካምፕ ማፍረሱን ተሰማ። ይህ ቮሮተይርስ ወይም ቸሚን...
ተጨማሪ ያንብቡ
ማርች 1 ቀን 2019 በዋለው ችሎት የፈረንሳይ ፍርድቤት በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የተከሰሱ ሁለት ኢራቃውያንና አንድ ኢራናዊ ተከሳሾች የፍርድ ውሳኔ ጣለባቸው። የቡዱኑ መሪ እንደሆነ የታመነበት የ32 ዓ...
ተጨማሪ ያንብቡ
በሰሜናዊ ፈረንሳይ የሚገኙት ስደተኞች የእንግሊዝ የባህር ወሽመጥ ለማቋረጥ በተደጋጋሚ ህይወታቻውን አደጋ ውስጥ ይጥላሉ። ዓዚዝና መሪየም የተባሉት ባልና ሚስት ቢያንስ ለሃያ ግዜ ያህል ያደረጉትን ሙከራ መክ...
ተጨማሪ ያንብቡ
አሕመድ ዓሊ ህጋዊ ያልሆነ ኢራናዊ ስደተኛ ሲሆን አይቲቪ ለተባለው የዜና ወኪል ባደረገው ንግግር ከሚስቱና ከሁለት ልጆቹ ጋር ወደ እንግሊዝ አገር ለመሰደድ ወይ ለመሻገር በካሌስ ፈረንሳይ እንደሚኖር ገልፀዋል...
ተጨማሪ ያንብቡ
12
ገፅ 1 of 2