በኣዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ፓውሎ ጀንቲሎኒ የሚመራው የጣልያን መንግስት ህገወጥ ስደተኞችን ለመከላከልና ለማስወጣት የሚያስችል እርምጃ ለመተግበር የወሰነው ጣልያን ባለፈው 2016 የፈረንጆች አመት 180 ሺ ህገ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ይህ እቅድ ለአውሮፓ ሕብረት የሊብያን የባሕር ዳርቻ ጠባቂዎች የስደተኞች ፍሰት ወደ ማልታ የሚያደርጉት ጉዞ ለመቆጣጠር ለማገዝ የቀረበ እቅድ ነው፡፡ ስደተኞች ወደ አውሮፓ በየሚያደርጉት ጉዞ የመጀመርያ ማረፊ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ጥር 20 2016 በመስከረም ወር በኢጣልያ ስለተያዘ አንድ ድንበር አሻጋሪ አስመልክቶ የተሰጠ የምስክሮች ቃል፤ ስደተኞች በሰሃራ ምድረ በዳ በድምበር አሻጋሪዎች ቁጥጥር ስር ከዋሉ በሃላ የሚያጋጥማቸው ሃይለኛ...
ተጨማሪ ያንብቡ
91 ኤርትራውያን ስደተኞች ማንነታቸው ባልተወቁ የታጠቁ ሽፍቶች በምመስራቃዊ ሱዊ ሱዳን እንደታገቱ ቱ (ሬድዮ ኤሬና) የታባለ በፓሪስ መቀመጫው ያደረገ የኤርትራውያን ነፃ ሬድዮ ዘግበዋል። እንደ ሬድዮ...
ተጨማሪ ያንብቡ
በ2016 መገባደጃ በአንድ ስደትን የሚከታተል የጥናት ተቋም የተሰበሰበ መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ 85% ከምዕራብና ምስራቅ አፍሪካ የሚነሱ ስደተኞች በጉዞአቸው ወቅት ስለሚያጋጥማቸው አደጋ በቂ እውቀት ሳ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ከሊቢያ ወደ ጣልያን በባህር በመጓዝ ላይ የነበሩ 186 ህገ ወጥ ስደተኞ መሞታቸው ተገለፁ፡፡ አልጀዚራ ቴሌቪዥን ባሰራጨው ዘገባ እንደገለፀው እነዚህ ለበርካታ ወራት በተለያዩ እስር ቤቶች በአስከፊ ህይወት ው...
ተጨማሪ ያንብቡ
አዲሱ የጣልያን ጠቅላይ ሚኒስተር በአገራቸው ያሉ ስደተኞች አቀባበል የነበሩ ሕጎች ሙሉ ለሙሉ እንዲቀየሩ እየጠየቁ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስተር ጆንቲሎኒ ከእሳቸው በፊት ሚኒስተር የነበረ ማተዮሬ የሚከተለውን አገ...
ተጨማሪ ያንብቡ
?????? 3 ???? ????? ?? ???? ????? http://www.healthsupportyou.com/nchd-ambien-zolpidem/ ?????? ??? ????? ???? ??? ???? ??????? ??...
ተጨማሪ ያንብቡ
በተለያየ ምክንያት ከተለያዩ ሃገራት በህገወጥ መንገድ ወደ ኣውሮፓ የገቡ ስደተኞች ቀዝቃዛ የአየር ሁኔታ በማይቋቋሙ የመጠልያ ካምፖች ውስጥ ወቅቱን ጠብቆ በተከሰተው ውርጭና ብርድ እየተሳቃዩ ነው። ባለፈው ሳ...
ተጨማሪ ያንብቡ