ከሞሮኮ በመነሳት ወደ ስፐይን እያመራ በነበረው ጀልባ አንድ ስደተኛ በሞሞቱ ምክንያት ህገ ወጥ የሰው ልጅ አዘዋዋሪ በስፐይን ባለስልጣኖች ቁጥጥር ስር መዋሉን ኤልሙነዶ የተባለ የስፐይን ጋዜጣ ሐምሌ 16 ባወ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የፈረንሳይ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስተር፡- ፈረንሳይ በሌሎች አገሮች ተቀባይነት ያጡትን የፖለቲካ ተገን ጠያቂዎች የይግባኝ ሰሚ አትሆንም ብለዋል። አዲሱ የተሸሙት የፈረንሳይ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስተር ክ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ከዴንማርክ ራቅ ብላ የምትገኝ ትንሿ ሊንድሆልም የተባለች ደሴት የእንስሳት የህክምና ምርመራ ተደርጎ ተላላፊ በሽታ ስለተገኘባት የማይፈልጉትን ስደተኞች ማቆያ እንምትሆን ታውቋል። የቀኝ አክራሪ የዳኒሽ ህዝቦች...
ተጨማሪ ያንብቡ
የኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ የጥናት ኢንስቲትዩት አሳዳጊ (ወላጅ) የሌላቸው ስደተኞች 18 ዓመት እስኪሞላቸው ድረስ በአየርላንድ ጠያቂ በሌለበት ተጥለው እንደሚገኙ ወደ ወላጆቻቸው ለማገናኘትም ምንም ዓይነት በቂ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
መስከረም 18/2018 ዓ/ም የሱዳን መንግስት ሃይሎች 84 ኤርትራውያን ስደተኞች ከሰላ አስተዳደር ውስጥ በህገ–ወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ታፍነው የነበሩ ማስለቀቃቸው ሱና የተባለ የዜና ምንጭ ገልፀዋል...
ተጨማሪ ያንብቡ
እቶም ናይ ሕብረት ኣውሮፓ ፓርላማ ፕሬዚደንት ኣንቶኒዮ ታጃኒ፣ መስመር መገዲ ሜዲቴራንያን ንምዕፃው ብኣውሮፓ ሊቢያ ልምዓት ፕላን 6 ቢሊዮን ዩሮ ከምዘድሊ ሓሳብ ኣቕሪቦም፡፡ ሚስተር ታጃኒ ቨልት ናብ ዝተብሃ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ዐለም አቀፍ የስደተኞች ተቋም (IOM) እና የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጀንሲ በበጎ ፈቃዳቸው ወደየሀገራቸው ይመለሱ ዘንድ ድጋፍ በማድረግ በምንቀሳቀሳቸው ምክንያት ከ 10 ሺ በላይ ስደተኞች ወደ ሀገ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የሊብያ የባህር ጠረፍ ጠባቂዎች ግብረ ሀይል እንገለፁት ከሆነ በሚያዝያ 6 እና 7 ከ800 በላይ ስደተኞች በሀገሪቱ ምዕራባዊ ጫፍ ላይ ተይዘው ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ተደርገዋል። በሚያዝያ 6 ብቻ የሊብያ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የፈረንሳይ መንግስት ፈረንሳይን ከጣልያን ጋር በምታገናኘው አልፕስ ግዛት አከባቢ ህገ ወጥ ስደትን በሚቋወሙ ሀይሎችዋ እና ስደተኞች ያጋጠመውን አለማግባባት ለማርገብ የፖሊስ ሀይል መላክዋን ተገለፀ። በግንቦት...
ተጨማሪ ያንብቡ