በሊብያ ባህር ዳርቻ ስድተኞች በመታፈን ሞቱ

TMP – 12/03/2017 በምዕራባዊ የሊብያ ጠረፍ ከተማ አከባቢ በኮንቴይነር ውስጥ በመታፈን ምክንያት የሞቱት የ 13 ሰዎች ሬሳ መገኘቱ በሊብያ የቀይ ጨረቃ የካቲት 23 ኣስታወቀ፡፡ ከሞቱት ሰዎ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ካሌ ለስደተኞች ምግብ እንዳሳይጥ አገደች

TMP – 11/03/2017 የፈረንሳይዋ የሰሜን የወደብ ከተማ ካልያስ በረድኤት ድርጅቶች ለስደተኞች ምግብ እንዳይከፋፈል ደነገገች፣ ድንጋጌዉ በካልያስ አዲስ የስደተኞች ካምፕ እንዳይቋቋም የሚደረግ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

ከ 25 ሰዎች በላይ በሊብያ ባህረ ጠረፍ ደብዛቸው ጠፍቷል

TMP – 11/03/2017 ከሊብያ ወደ ኣውሮፓ ለመሻገር የሜዲተራንያንን ባህር ለማቋረጥ ሲሞክሩ ቢያንስ 25 ስዎእ/ስድተኞች/ ደብዛቸው መጥፋቱ በሊብያ ባህር ጠረፍ የነፍስ አድን ኦፕሬሽን ሰራተኞች...
ተጨማሪ ያንብቡ

እንግሊዝ ከየምዕራብ ኣውሮፓ ሃገራት ለጥገኝነት ጠያቂ ስደተኞች የማትመች ተባለች

TMP – 10/03/2017 ዘ ጋርድያን ጋዜጣ በእንግሊዝ የሚገኙ በቅርብ ጊዜ የደረሱ ስደተኞች ሁኔታን አስመልክቶ እንደገለፀዉ እንግሊዝ ለጥገኝነት ጠያቂ ስደተኞች የማትመች አስቸጋሪ የምዕራብ አዉሮ...
ተጨማሪ ያንብቡ

75 ኤርትራዉያን ስደተኞች በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር ሞቱ

TMP – 10/03/2017 አሰና የተባለ የኤርትራ ነጻ የድረገጽ ሚድያ እንደዘገበዉ ከሆነ 75 ኤርትራዉያን ስደተኞች  የሞቱት በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር በፌብርዋሪ 25 በህገወጥ አዘዋዋሪዎች መኪና...
ተጨማሪ ያንብቡ

የፀረ ስደተኛ ጥቃት በጀርሞን እየተነሳሳ ነው

TMP – 07/03/2017 የጀርሞን ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ሪፖርት እንደሚያስታውቀው ባለፈው ዓመት ከ 3500 በላይ በስደተኞችና በመጠለያ የሚገኙ ጥገኝነት ጠያቂዎች ጥቃቶች እንደተፈፀሙ ያሳያል፡፡ ...
ተጨማሪ ያንብቡ

በ2017 በሚዲታራንያን ባህር የሞቱ ስደተኞች ቁጥር 366 ደርሷል

TMP – 06/03/2017 እንደ ዓለም አቀፉ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት (IOM) ሪፖርት ከሆነ በ2017 ብቻ በሚዲትራንያን ባህር የሞቱት ስደተኞች ቁጥር 366 ደርሷል፡፡ ከነዚህ ሟቾች ቁጥር ማለት...
ተጨማሪ ያንብቡ

የአውሮፓ ህብረትና የኔዘርላንድስ መንግስት በኢትዮጵያ ለስደተኞች ፕሮግራም እርዳታ የሚውል የ30 ሚልዮን ዩሮ ፈቀደ

TMP – 04/03/2017 የስድተኞች ከሀገር ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ መውጣት ለመቀነስና በሃገር ውስጥ በስደተኞች መጠለያ ውስጥ ለሚገኙ ስድተኞችና ለነሱ መጠልያ የሰጠችው ኢትዮጵያ መረጃ የሚውል ...
ተጨማሪ ያንብቡ

የሱዳን ሰራዊት በህግ ወጥ የሰዉ አዘዋዋሪዎች የተያዙ 29 ታጋቾችን አስለቀቀ

TMP – 04/03/2017 በለካቲት 21 የሱዳን ብሔራዊ የደህንነትና ጸጥታ ሃይሎች በህገወጥ የሰዉ ንግድ አዘዋዋሪዎች ቡድን ሚደሲሳ በተባለ የክሰላ ግዛት ተይዘዉ የነበሩ 29 ታጋቾችን አስለቅቋል፡...
ተጨማሪ ያንብቡ